ጥቅምት 13፣2016 - በፈተና የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ
- sheger1021fm
- Oct 24, 2023
- 1 min read
የብዙኃኑ መወያያ የሆነው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በብዛት የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ፡፡
ወትሮውንም የስራ አጥነት ምጣኔው 25 በመቶ በደረሰባት ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ800,000 በላይ ተማሪ ሲጨመርበት ከፍ ያለ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ይላሉ ባለሞያዎች ለእዚህም መንግስት የቅርብና የሩቅ መፍትሄ እንዲያፈላልግ ይጠይቃል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments