ጥቅምት 17፣2016 - ዳር የያዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረቴን ቀጥያለሁ ሲል የምክክር ኮሚሽን ተናገረ
- sheger1021fm
- Oct 28, 2023
- 1 min read
በሀገራዊ ምክክሩ ያኮረፋ እና የኮሚሽኑን ገለልተኝነት ተጠራጥረው ዳር የያዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረቴን ቀጥያለሁ ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments