ጥቅምት 20፣2016 - በዋግህምራ ዞን ድርቅ እያደረሰ ያለው ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 31, 2023
- 1 min read
በዋግህምራ ዞን የተከሰተው ድርቅ እያደረሰ ያለው ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ፡፡
ድርቁ ያስከተለው ረሃብ የሰው ህይወት እየነጠቀ ፣ እንስሳትንም እየገደለ መሆኑንን ሰምተናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios