ጥቅምት 21፣2016 - ላለፉት 8 ዓመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል
- sheger1021fm
- Nov 1, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ በየእለቱ ለሚደርሱና የሞት እና አካል ጉዳት ለሚያስከትለው የትራፊክ አደጋ እስካሁን ከተከወኑት በተጨማሪ ሌሎች የመፍትሄ ስራዎች ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ፡፡
በከተማዋ ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments