ጥቅምት 21፣2016 - በዲጂታል መላ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ የፈጠራ ስራዎች ለእይታ ቀረቡ
- sheger1021fm
- Nov 1, 2023
- 1 min read
በዲጂታል መላ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ የፈጠራ ስራዎች ለእይታ ቀረቡ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚደግፉ የፈጠራ ስራዎችን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments