ጥቅምት 23፣2016 - ሰራተኞቼ ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎች አለመገኘት ነው ሲል የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ
- sheger1021fm
- Nov 3, 2023
- 1 min read
የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡
ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር የኤሌክትሪክ የአገልግሎት ክፍያ መሰብሰቡን መስሪያ ቤቱ ለሸገር ነግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments