top of page

ጥቅምት 24፣2016 - መንግስት አልቀበለውም ስላለው የኢሰመኮ የአማራ ክልል ሪፖርት ላይ የመብት ድርጅቶች ምን ይላሉ

  • sheger1021fm
  • Nov 4, 2023
  • 1 min read

በአማራ ክልል ባለው ግጭት በመንግስት የፀጥታ ሀይል አባላት የሚፈፀሙ ከህግ ውጪ ግድያዎች መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ በቅርቡ ባወጣው መግለጫ መናገሩ ይታወሳል፡፡


ኮሚሽኑ በሪፖርቱ ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሳሪያዎች በደረሱ ጥቃቶች ንጹሃን ሰዎች መሞታቸውን እና መቁሰላቸውን ጠቅሷል፡፡ 200 ሴቶችም ተደፍረዋል ብሏል፡፡


መንግስት በበኩሉ የኢሰመኮን ሪፖርት አስተማማኝ በሆነ መረጃ ላይ ያልተመሰረተ እና ሚዛናዊነት የጎደለው ሲል ጠርቶታል፡፡ የመንግስትን ሪፖርቱን አልቀበለውም እንደውም መሻሻል አለበት የሚለውን ግብረ መልስ ይዘን የሰብአዊ መብት ተቋማትን ጠይቀናል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz


Comentários


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page