የአሜሪካ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት በሰዓታት ውስጥ አሸናፊው ይታወቃል፡፡
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ማን ይሆን የሚለው፤ አሜሪካዊያንን ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን አጓጓቷል፡፡
ወደ ነጩ ቤተ መንግስት የሪፐብሊካኑ እጩ ተወደዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ ወይስ ዴሞክራቷ ካማላ ሀሪስ ትገባ ይሆን?
ለመሆኑ ለኢትዮጵያ ዴሞክራቶች ወይስ ሪፐብሊካን ነጩ ቤተ-መንግስት ቢገቡ ነው የተሻለ የሚሆነው?
በጉዳዩ ላይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና በተለያዩ ተቋማት እና ሀገራት ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ በአምባሳደርነት ያገለገሉትን አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ
ያሬድ እንዳሻው
Comments