ጥቅምት 28፣ 2015-ኢትዮጵያ በስምምነቱ ላይ እያደረገች ያለችው ድርድር ከምን ደረሰ?
- sheger1021fm
- Nov 8, 2022
- 1 min read
ጥቅምት 28፣ 2015
አፍሪካን በንግድ ያስተሳስራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ከተፈረመ 4 ዓመታት ሆኖታል፡፡
ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ ድርድር የሚደረግባቸው ነጥቦች አሉ፡፡
ኢትዮጵያ በስምምነቱ ላይ እያደረገች ያለችው ድርድር ከምን ደረሰ?
ንጋቱ ረጋሳ
Comments