ጥቅምት 29፣2016 - የትግራይ ክልል እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 9, 2023
- 1 min read
ያለፉትን ዓመታት በግጭት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል ምንም እንኳን አሁን እያገገመ ቢሆንም እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ፡፡
የክልሉን ቱሪዝም ወደነበረበት ለመመለስ ጊዜ እንደሚጠይቅ የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti