ጥቅምት 30፣2016 - በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገርየሚገቡ ያለቀላቸው የብረት ምርቶች ልዩ ልዩ የማጭበርበሪያ ስልቶች እንደሚጠቀሙ ተነገረ
- sheger1021fm
- Nov 10, 2023
- 1 min read
በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ያለቀላቸው የብረት ምርቶች ልዩ ልዩ የማጭበርበሪያ ስልቶችና ህጋዊ ሽፋንን እንደሚጠቀሙ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማህበር አስረድቷል።
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments