top of page

ጥቅምት 5፣2016 - የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ዋጋ እየናረ ነው


በውጭ ምንዛሬ እጥረት ነው በተባለ ምክንያት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ዋጋ ጣሪያ እየነካ ነው፡፡


ችግሩን ለማቃለል ከተሽከርካሪ መገጣጠሚያዎች ባሻገር የመለዋወጫ ማምረቻዎችን በሀገር ቤት መገንባት ያሻል ተብሏል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page