ጥቅምት 5፣2016 - የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል
- sheger1021fm
- Oct 17, 2023
- 1 min read
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚፈተኑበት አንዱ የመኖሪያ ቤት እጥረት መሆኑ ይነገራል፡፡
ሚሊዮኖች ቤት ፈላጊዎች ያሉባትን ከተማ የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል፡፡
የግል ባለሀብቶችም አግዙኝ እያለ ነው፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments