ጥቅምት 5፣2016-የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል
- sheger1021fm
- Oct 17, 2023
- 1 min read
የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል፡፡
ለአደጋዎቹ የተለያየ መነሻ ምክንያቶች ቢኖሩትም በአሽከርካሪዎች የብቃት እና ስነ ምግባር ማነስ የሚፈጠሩት ግን ብዙውን ድርሻ ይወስዳሉ፤ እነዚህንም በመለየት መፍትሄ ለመስጠት የተለያዩ የህግ ማሻሻያዎች ይደረጋሉ ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments