ጥቅምት 6፣2016 - የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በግሪን ቤልት ኤንድ ሮድ አካል ሆኖ ሊደገፍ እንደሚችል የቻይናው ፕሬዘዳንት ተናገሩ
- sheger1021fm
- Oct 17, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በግሪን ቤልትኤንድ ሮድ አካል ሆኖ ሊደገፍ እንደሚችል የቻይናው ፕሬዘዳንት ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት በሁኔታዎች የማይንገራገጭ ስልታዊ ትብብር ከፍ ማለቱም ተወርቷል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
Comments