Oct 18, 20231 min readጥቅምት 7፣2016 - የአንስቴዚያ ህክምና ባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛና ያለውም ግንዛቤ እና እውቅና ዝቅተኛ ነው ተብሏልየአንስቴዚያ ህክምና በህክምና ስራ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢኖረውም በኢትዮጵያ ያለው የባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛ ከመሆኑም በተጨማሪም ያለው ግንዛቤ እና እውቅናም ዝቅተኛ ነው ተብሏል፡፡በአለም አቀፍ ደረጃ የአንስቴዚያ ወር እየታሰበ ነው፡፡ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የአንስቴዚያ ህክምና በህክምና ስራ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢኖረውም በኢትዮጵያ ያለው የባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛ ከመሆኑም በተጨማሪም ያለው ግንዛቤ እና እውቅናም ዝቅተኛ ነው ተብሏል፡፡በአለም አቀፍ ደረጃ የአንስቴዚያ ወር እየታሰበ ነው፡፡ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 16፣2017 - ተቆፍረው የተተውና ጉድጓዶች ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ
Comments