ጭንቀትና ትካዜ በሚሰማባት ኢትዮጵያ ያሉ ዜጎች የአዕምሮ ጤና ነገር እንዴት ይሆን?
- sheger1021fm
- Oct 30, 2023
- 1 min read
አዕምሮ ጤናው ይጠበቅ ዘንድ ሰላማዊ ፣ ከግጭት የራቀ እና አሉታዊ አስተሳሰቦች የሌሉበትን ቦታ እንደሚመርጥ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሁሌም እሮሮ ፣ ጭንቀትና ትካዜ በሚሰማባት ኢትዮጵያ ያሉ ዜጎች የአዕምሮ ጤና ነገር እንዴት ይሆን?
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments