ህዳር 20፣2017 - በአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ በእጥፍ ጨመረ
ህዳር 20፣2017 - የ‘’ድሽታ ግና’’ በዓል ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እየተከበረ ነው
ህዳር 20፣2017 - የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት
ህዳር 19፣2017 - ድምፃዊት አስቴር አወቀ እና ሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት አብረው ለመስራት ተስማሙ።
ህዳር 19፣2017 ‘’መምህራን ሳይራቡ ክፍል ገብተው የሚያስተምሩበት ሀገር ማየት ምኞቴ ነው’’ መምህርና የፓርላማ አባል
ህዳር 19፣2017 - የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ጥረት አንዳንዶች በህገወጥ መንገድ መድሃኒት ወደ ሀገር ውስጥ እያስገቡ ነው ተባለ
ህዳር 19፣2017 - ''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች አምቡላንሶች እየወደሙ በጤናው ዘርፍ መስተጓጉሎች እየተፈጠሩ ነው'' የጤና ሚኒስቴር
ህዳር 18፣2017 - በወንጀል ተግባር የተገኘን ንብረትንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመቆጣጠር የወጣው ረቂቅ አዋጅ ቅሬታ ቀረበበት
ህዳር 18፣2017 - ''መንግስታዊ ተቋማት ሳይቀር ስራዬን በአግባቡ እንድሰራ እየፈቀዱልኝ አይደለም'' የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባልስጣን
ህዳር 18፣2017 - በአዲስ አበባ ዘላቂ ማረፊያ የቀብር ስፍራዎች መናፈሻ ሊሆኑ ነው ተባለ
ህዳር 18፣2017 - ማሻሻያው ተቋሙ የሚገጥመውን የመድሃኒት ግዢ መስተጓጎል ያስቀርለታል ተብሏል
ህዳር 18፣2017 - ከኢትዮጵያ ህዝብ 68.7 በመቶው በድህነት ውስጥ እንዳለ የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ሪፖርት አሳይቷል
ህዳር 18፣2017 - የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠራው ይፋዊ የኦዲት ሪፖርት ውይይት ላይ የመገኘት ግዴታ ቢኖርባቸውም ሳይገኙ ቀሩ
ህዳር 17፣2017 - አዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ግቢ ውስጥ 1,200 ተመልካቾችን የሚይዝ የቴአትር አዳራሽ ያካተተ ህንጸ በመገንባት ላይ ይገኛል ተብሏል
ህዳር 17፣2017 - የብድር ጣሪያ በተወሰነ ፐርሰንት ከፍ ማድረግ እንዲቻል መንግስት ተወያይቶ አቅጣጫ የሰጠበት ጉዳይ መሆኑንም የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታ ነግረውናል
ህዳር 17፣2017 - በአማራ ክልል ላጋጠሙ ሰብአዊ ቀውሶች፤ የረድኤት ድርጅቶችና የሚመለከታቸው ሁሉ እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡
ህዳር 17፣2017 - የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
ህዳር 17፣2017 - የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
ህዳር 16፣2017 - ነዳጅ የሚያከፋፍሉ ኩባንያዎች 5,000 ሊትር ክምችት የሚይዝ ዲፖ እና ቢያንስ አምስት ማደያ እንዲኖራቸው በህግ ሊገደዱ ነው
ህዳር 16፣2017 - በአራዳ ክ/ከተማ ደጃች ውቤ ቻይና ጃንጉሲ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት የተነሳን እሳት ለማጥፋት ርብርብ ተይዟል
ህዳር 16፣2017 - ተቆፍረው የተተውና ጉድጓዶች ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ