ጥቅምት 21፣2017 - ''ከኢንዱስትሪ መስክ በዚህ ዓመት 12.8 በመቶ እድገት ይጠበቃል'' ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ጥቅምት 21፣2017 - በ2017 ዓመት 8.4 በመቶ እድገት ይመዘገባል ተብሎ አንደሚጠበቅ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ጥቅምት 21፣2017 - ‘’መንግስት እስካሁን የሰላም እና የጸጥታን ችግርን ለመፍታ እየሄደ ያለው በወታደራዊ መንገድ ነው፤ ለምን ፖለቲካዊ መንገድን አልደፈረም’’ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባል
ጥቅምት 21፣2017 - ኢሼሎን ግሩፕ ከአሊ ኤክስፕረስ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያን ገበያ ሊሰሩ ነው፡፡
ጥቅምት 20፣2017 - አዋሽ ኢንሹራንስ በ 2016 በጀት ዓመት ከ 3.1 ቢሊዮን ብር በላይ አጠቃላይ የአረቦን ገቢ መሰብሰቡን ተናገረ፡፡
ጥቅምት 20፣2017 - በሞሪንጋ ወይም ሺፈራው ተክል በተለያዩ ጊዜያት በተደረገ ጥናትና ምርምር ከፍተኛ ፕሮቲን እንዳለው ይነገራል
ጥቅምት 20፣2017 - በኢትዮጵያ ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች የሚያስፈልጓቸው ድጋፎች እየተደረጉላቸው አይደለም ተባለ
ጥቅምት 20፣2017 - ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ ሀያላን ሀገራት የሚጣልባቸው ካሣ እንዲከፍሉ በህግ ለማስገደድ እንቅስቃሴ መጀመሩን ተነገረ
ጥቅምት 20፣2017 - በሶማሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአማካሪነት የሚያገለግሉ አንድ ዲፕሎማት ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸው ተሰማ
ጥቅምት 20፣2017 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነገ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ ሊሰጡ ነው
ጥቅምት 19፣2017 - ‘’ገሊላ ማንፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር’’ ያስገነባውን የጫማ ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ
ጥቅምት 19፣2017 - ህፃናት ልጆች የትምህርት ጊዜአቸውን በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ እንዲያሳልፉ ይገደዳሉ መባሉን ሰምተናል
ጥቅምት 19፣2017 - አቢሲንያ ባንክ ''የሀገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማበረታታት'' በሚል አዘጋጀሁት ላለው ሽልማት ባለዕድለኞችን በዕጣ ለየ
ጥቅምት 19፣2017 - በኢትዮጵያ ከ3.3 በላይ የሀገር ውስጥ ተፈናቃየች እንዳሉ ተነግሯል
ጥቅምት 19፣2017 - ዲጂታል መታወቂያ ያለያዘ ተገልጋይ አገግሎት አልሰጥም ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተናገረ
ጥቅምት 19፣2017 - ባለፉት 12 ዓመታት የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሞያዎች በጥናት ላይ የተመሰረት የደመወዝ ማሻሻያ እንዳልተደረገላቸው ተናገሩ፡፡
ጥቅምት 19፣2017 - ‘’የህዝብ ጥያቄ ይዘን ወደ ሚኒስትሮች ቢሮ ስንሄድ እንድንገባ አይፈቀድልንም፣ የሉም እየተባልን እንቸገራለን’’ የህዝብ እንደራሴ
ጥቅምት 18፣2017''የ1997 የጋራ መሮሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እና ሌሎች የ2005 እጣ ያልደረሳቸው የቤት ፈላጊዎች፤ እየተተገበሩ ባሉ የተለያዩ የቤት ልማት አማራጮች እያስተናገድኩ ነው'' ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ተናገረ።
ጥቅምት 18፣2017 - የጣና ሐይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም የማስወገዱ ስራ በፌዴራሉ መንግስት ትኩረት ተነፍጎታል ተባለ
ጥቅምት 18፣2017 - ‘’የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮች በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው’’ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ጥቅምት 18፣2017 - በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ