top of page

ግንቦት 3፣2016 - መንግስት የሚያስራቸው ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች
#ግጭት፣ እገታ፣ ግድያና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ቢሆኑም በመገናኛ ብዙሃን ዜና ሆነው ሲዘገቡ እምብዛም አንሰማም፡፡ ጋዜጠኞች ለራሳቸውም የደህንነት ስጋት አለባቸው...
May 11, 20241 min read

ሚያዝያ 19፣2016 - በኢትዮጵያ ውድመት የሚደርስባቸው የንግድ እና የቢዝነስ ተቋማት
በኢትዮጵያ ግጭቶች በተነሱ ቁጥር ግንባር ቀደም ውድመት የሚደርስባቸው የንግድ እና የቢዝነስ ተቋማት መሆናቸውን በተለያዩ ጊዜያት ተመልክተናል፡፡ ለቢዝነስ እና የንግድ ተቋማት በግጭት ወቅት ውድመት በርካታ ምክንያት...
Apr 27, 20241 min read

ሚያዝያ 19፣2016 - ቤተሰብ ልጁ 18 እስኪሞላው ከብት መጠበቅም ሆነ እንጨት መልቀምን እንደምን ሊከለክል ይቻለዋል?
በኢትዮጵያ ህግ መሰረት እድሜያቸው አስራ ስምንት ዓመት ያልሞላቸው ህፃናት አካላዊም ሆነ አዕምሯዊ ጉዳት የሚያስከትልባቸው ስራ እንዳይሰሩ ህጉ ይደነግጋል፡፡ ይሁንና የገጠሪቷን ኢትዮጵያ ጨምሮ ብዙ ደሀ ቤተሰብ እና...
Apr 27, 20241 min read

ሚያዝያ 19፣2016 - ሕገ መንግስቱን የማሻሻል ጉዳይ እና የመኖር መብት
ኢህአዴግ በብልፅግና ፓርቲ በተተካ ማግስት ስለ ህገ-መንግስት መሻሻል ጉዳይ በሰፊው ሲወራ እንደነበር የሚታወስ ቢሆንም ወሬው ከዓመት ዓመት እየደበዘዘና እየጠፋ ሄዷል፡፡ በኢፌድሪ ህገ መንግስት ውስጥ መሻሻል አለባቸው...
Apr 27, 20241 min read

ሚያዝያ 5፣2016 - ገበሬ ምርቱን አከማችቶ እንዳይዝ ማድረግ ይቻላል መባሉ፤ ምን ያህል ተግባራዊ መሆን ይችላል?
በገበያው ውስጥ የምርት እጥረት እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ነገሮች አንደኛው አምራቹ ገበሬ ያመረተውን ምርት ይዞ ስለሚያስቀምጥ ነው በሚል በመንግስት መነገሩ ይታወሳል፡፡ ገበሬው ምርቱን እኔ ስላማረትኩት፤ በፈለኩት ጊዜ...
Apr 13, 20241 min read

ሚያዝያ 5፣2016 ‘’የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል’’ ቄራ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎች
በአዲስ አበባ ቄራ፤ በኮሪደር ልማት የተነሳ የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል ያሉ ነጋዴዎች ምን ማድረግ እንዳለብን ባለማወቃችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን አሉ፡፡ ስጋታቸውን የተናገሩትን ጨምሮ፤ 552 አባላት...
Apr 13, 20241 min read


የማንነት ጥያቄውንና ውሳኔውን ተከትሎ የሚነሱ የበጀት እና ሌሎች ጉዳዮች እንዴት ይታዩ ይሆን?
በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው ህገ-መንግስት በማንኛውም ወቅት እራሳችንን እናስተዳድር ብለው ጥያቄ የሚያነሱ ብሔሮች በጉዳዩ ዙሪያ ህዝበ ውሳኔ አድርገው ከወሰኑ በቀጥታ የፌዴሬሽኑ አካል ይሆናሉ ሲል ይደነግጋል፡፡...
Jul 8, 20231 min read


በእራሳቸው ገንዘብ መገበያየትን እንደ መፍትሄ የሚያዩ የአፍሪካ ሀገራት በርክተዋል
የሸገር ልዩ ወሬ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ለውጪው አለም ገበያ ከሚያቀርቡት የምርት ሽያጭ ገቢ በብዙ መጠን የበለጠ ወጪ በየዓመቱ እንደሚያወጡ ይነገራል፡፡ የውጪ ምንዛሪ እጥረቱም ከዓመት ዓመት...
Jul 8, 20231 min read


‘’ሰው ታገተብኝ ብሎ ያመለከተ አንድም አካል የለም’’ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን
የሸገር ልዩ ወሬ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ንጹሀን ዜጎች በተለያዩ ታጣቂዎች እየታገቱ የበዛ ክፍያ እየተጠየቀ እና ግድያም እየተፈፀመ መሆኑን በመላው ሀገሪቱ ሲነገር ይሰማል፡፡ የሰብአዊ መብት ተቋማትም ጉዳዩ...
Jul 8, 20231 min read