top of page


መጋቢት 22 2017 - በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ
ወደ ነበሩበት መመለስ ሆነ ሌላ የሚሰፍሩበት ቦታ ተሰጥቷቸው ራሳቸውን ለመቻል የተገቸገሩ በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ፡፡ ለዓመታት በካምፕ ውስጥ ለመኖር የተገደዱ ተፈናቃዮች...
11 hours ago1 min read


መጋቢት 22 2017 - የራሱን የኢኮኖሚ አቅም የሚያዳብር ለሌሎችም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ኢንቨስትመንት ውስጥ መሰማራቱን ኤምኤስአይ ኢትዮጵያ ተናገረ
የራሱን የኢኮኖሚ አቅም የሚያዳብር ለሌሎችም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ኢንቨስትመንት ውስጥ መሰማራቱን ኤምኤስአይ ኢትዮጵያ ( #MSI ) ተናገረ፡፡ ግብረ ሰናይ ድርጅት የሆነው ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ...
11 hours ago1 min read


መጋቢት 22 2017 - በኢትዮጵያ ከግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ፡፡ አማራጭ ነው ያለውን ሃሳብ ይዞ ፖለቲከኞችን የማነጋገር ውጥን እንዳለውም...
11 hours ago1 min read

መጋቢት 22 2017 - ታሪክን የኋሊት - የማይጨው ጦርነት
በኢትዮጵያና በኢጣሊያ መካከል የማይጨውጦርነት የተደረገው በ1928 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ኢጣሊያ በሊቢያና በሱማሊያ ከኢትዮጵያ ክፍል ኤርትራን በቅኝ ግዛትነት ይዛ ከቆየች በኋላ፣ ጠቅላላ ኢትዮጵያን በሃይል...
14 hours ago2 min read


መጋቢት 20 2017 - የፋሲካ ኤክስፖ የፊታችን ማክሰኞ በይፋ እንደሚከፈት ተነገረ
ታሜሶል ኮሚኒኬሽን ያዘጋጀው #የፋሲካ_ኤክስፖ የፊታችን ማክሰኞ በይፋ እንደሚከፈት ተነገረ። ኤክስፖው "ቴሌ ብር አዲስ ነገር እስከ ፋሲካ 2017 ኤክስፖ" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል...
3 days ago1 min read

መጋቢት 19 2017 - ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠው አመለካከት መስተካከል ይገባዋል ተባለ።
ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠው አመለካከት መስተካከል ይገባዋል ተባለ። የሀገር ውስጥ አምራቾች እንዲበረታቱም በቅድሚያ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሻሻል እንደሚገባም ተነግሯል። በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶች ላይ አለ...
3 days ago1 min read

መጋቢት 19 2017 - የወለድ ተመን ማለት ምን ማለት ይሆን?
መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ስብሰባውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አንዱ የመከረበት ጉዳይ የወለድ ተመን መሆኑን በስብሰባው ማጠቃለያው ተናግሯል፡፡ ኮሚቴው በመግለጫው በገበያው...
3 days ago1 min read


መጋቢት 19 2017 - የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በአራት ዕጥፍ ጨምሮ እንዲሻሻል መደረጉና የወጪ መጋራት (Cost Sharing) ላይ የሚጨመረው ክፍያ
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በአራት ዕጥፍ ጨምሮ እንዲሻሻል መደረጉ ይታወሳል፡፡ ይህ በየጊዜው እንዲሻሻል ሲጠየቅ የነበረው የምግብ በጀት መሻሻሉ መልካም ሆኖ እያለ የምግብ በጀት ተመን በጨመረው ልክ የወጪ...
4 days ago2 min read


መጋቢት 18 2017 - ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢትን ወይም #ፌስታ ልሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ በፕላስቲክ አምራቾችን እና በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንን አላግባባም፡፡...
4 days ago1 min read


መጋቢት 18 2017 - ''በህገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩት ላይ ጥቆማ እየደረሰን በመሆኑ በአዘዋዋሪዎቹ ላይ እርምጃ አየተወሰደባቸው ነው''
በደላሎች አማካኝነት ለህገወጥ ስደት ሰለባ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን እስከ ሞት የደረሰ የተለያየ ችግር እንደሚጋጥማቸው ተደጋግሞ ይነገራል፡፡ በተለይ ለዚህ ችግር ተጋላጭ ናቸው የተባሉትን ሴቶችን በኢኮኖሚ ራሳቸውን...
4 days ago1 min read

መጋቢት 18 2017 - ‘’ውል ላልያዙ እና ውላቸው ለተቋረጠ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከፍሏል’’ የተባለው ተቋም
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያላግባብ ወጪ ያደረገውን በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር እና ሌሎች በኦዲት ምርመራ የተገኙ የአሰራር ግድፈቶችን አስተካክሎ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለፓርላማው እንዲያሳውቅ ታዘዘ፡፡...
4 days ago1 min read


መጋቢት 18 2017 - ተጭበርብረው ከሀገር የወጡና በማይናማር ስካም ሴንተር ውስጥ ከቆዩ መካከል 14 ኢትዮጵዊያን ዛሬ አዲስ አበባ መድረሳቸው ተሰምቷል
በተለያዩ የድንበር አስተላላፊዎች እና ህገ ወጥ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት አከናዋኞች አማካይነት ተጭበርብረው ከሀገር የወጡ እና በማይናማር ስካም ሴንተር ውስጥ ከቆዩ መካከል 14 ኢትዮጵዊያን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ...
4 days ago1 min read


መጋቢት 18 2017 - ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም የተጠራውን የጥቆማ ጥሪ በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ሕወሓት “ተቀባይነት የለውም” አለ
ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት የተጠራውን የጥቆማ ጥሪ በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ሕወሓት “ተቀባይነት የለውም” አለ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር...
5 days ago1 min read


መጋቢት 17 2017 - ኢትዮዽያ የእንግሊዙን ግሪን ሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ አዲስ አበባ አመጣች
ዋና መስሪያ ቤቱን በእንግሊዝ ያደረገው ግሪን ሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት አቅራቢ ኢትዮጵያን 80ኛ መዳረሻው በማድረግ ስራ መጀመሩ ተሰምቷል። ግሪን ሞሽን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣ ያደረገው በመኪና ኪራይ ዘርፍ...
5 days ago1 min read


መጋቢት 17 2017 - ብሔራዊ ባንክ በኢኮኖሚ ውስጥ የተጠናከረው ለውጥ አለ ቢልም እኛ የጠየቅናቸው ባለሞያ በዚህ አይስማሙም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በዳግም ስብሰባው የገንዘብ አቅርቦት፣ የፋይናንስ ዘርፍ እንቅስቃሴዎችን፣ የገንዘብ ዝውውር፣ የፊስካል፣ የዋጋ ግሽበት እና አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታውን ገምግሟል።...
5 days ago1 min read


መጋቢት 15 2017 - ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች?
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት ( #WTO ) አባል ለመሆን እየተደራደረች ነው፡፡ ድርድሩ የተሳካ መሆኑንንም የመንግስት ሀላፊዎች እየተናገሩ ነው፡፡ ለመሆኑ ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን...
Mar 241 min read


መጋቢት 15 2017 - ወደቀያቸው የተመለሱ የአላማጣ ወረዳዎች ነዋሪዎች አሁንም አስፈላጊው ድጋፍ እየቀረበላቸው አይደለም ተባለ፡፡
ባሳለፍነው ክረምት ወደቀያቸው የተመለሱ የአላማጣ ወረዳዎች ነዋሪዎች አሁንም አስፈላጊው ድጋፍ እየቀረበላቸው አይደለም ተባለ፡፡ ከ53,000 በላይ የሚሆኑና ከ6 ወረዳዎች ተፈናቅለው በትግራይ ክልል ተጠልለው የቆዩ...
Mar 241 min read


መጋቢት 15 2017 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 4 ቀን ሙሉ የኤልክተሪክ ሃይል ስለተቋረጠበት ከ24 በላይ የባቡር ጭነቶች ሳይጓጓዙ መቅረታቸውን ተናገረ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 4 ቀን ሙሉ የኤልክተሪክ ሃይል ስለተቋረጠበት ከ24 በላይ የባቡር ጭነቶች ሳይጓጓዙ መቅረታቸውን ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ወደ ውጪ የሚላኩ ምርቶች መርከብ እንዳመለጠ ሰምተናል። እነዚህ...
Mar 241 min read

መጋቢት 12 2017 - ደንቡ ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆነው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሲወጣለት መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተናገረ
አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽት 4:00 እንዲሰሩ ለማድረግ የወጣው ደንብ ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆነው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሲወጣለት መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተናገረ፡፡ በከተማዋ የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው...
Mar 211 min read


መጋቢት 12 2017 - የኤልሣቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ
የኤልሣቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ፡፡ የኤልሣቤጥ የቀብር ስነሥርዓት(ዶ/ር) የተፈጸመው በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሲሆን ከዚያ ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ራስ መኮንን...
Mar 213 min read


መጋቢት 12 2017 - ኢትዮጵያ የጨረር ህክምና የኒውክለር የህክምና ቴክኖሎጂን ማስፋፋት እንዳለባት ተነግሯል
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል፡፡ ኢትዮጵያ ለ #ካንሰር_ህክምና የሚውለውን የጨረር ህክምና ለማድረግ...
Mar 211 min read