top of page


የካቲት 25 2017 - ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የምትልከው ዓመታዊ ምርት፤ ኬንያ ወደ ኢትዮጵያ ከምትልከው በእጥፍ ያንሳል ተባለ
ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የምትልከው ዓመታዊ ምርት፤ ኬንያ ወደ ኢትዮጵያ ከምትልከው በእጥፍ ያንሳል ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ እንደ እ.አ.አ በ2023 ምርቶችን ልካ ያገኘችው ገቢ 58 ሚሊዮን ዶላር ነው የተባለ...
Mar 42 min read

ታህሳስ 5፣2017 - የአፍሪካ ህብረት የኮሚሽነርነት ምርጫ / au chairman candidates
በየአምስት ዓመቱ መሪዎቹን የሚመርጠው የአፍሪካ ህብረት ከሁለት ወራት በኋላ አዲስ ኮሚሽነር ለመሰየም በዝግጅት ላይ ነው፡፡ የህብረቱ ኮሚሽነር ለመሆን በምርጫ ዘመቻ ላይ ያሉት የኬንያው ፖለቲካና ራይላ ኦዲንጋ እና...
Dec 14, 20241 min read

ታህሳስ 5፣2017 - በእነ ኬንያ በብዙ የተቀደመው የኢትዮጵያ የግል አቪዬሽን ዘርፍ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፤ ለግል ኦፕሬተሮች የሰጠው ፈቃድ ከሀገር ውስጥ በረራ የተገደበ እና የተሳፋሪውም ቁጥር ከ50 በላይ እንዳይሆን በህግ ደንግጓል፡፡ ላለፉት 80 ዓመታት በግምባር ቀደምትነት...
Dec 14, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 - ዲጂታል መታወቂያ ያለያዘ ተገልጋይ አገግሎት አልሰጥም ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተናገረ
ከህዳር 1 ጀምሮ ዲጂታል መታወቂያ ያለያዘ ወይም የተመዘገበበትን ማቅረብ ለማይችል ተገልጋይ አገግሎት አልሰጥም ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ነዋሪዎች አገልግሎቱን ለማግኘት ፋይዳ ዲጂታል...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 - በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ
በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ 18 ዓመት ያልሞላቸው ህፃናት ጭምር በህገወጥ መንገድ ከሀገር እንደሚወጡ ተነግሯል፡፡ ይህንን የተናገረው የሴቶች እና...
Oct 28, 20241 min read


ጥቅምት 8፣2017 - ችግር ላገኛቸው ሰዎች፣ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ወይም ለአንድ ዓላማ ገቢ ለማሰባሰብ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ
ችግር ላገኛቸው ሰዎች፣ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ወይም ለአንድ ዓላማ ገቢ ለማሰባሰብ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ። መተግበሪያው "ሳንቲም ፈንድ ሚ" ይባላል። ይህንን የኦንላይን የገቢ ማሰባሰቢያ ...
Oct 18, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በተገለበጠው የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ብዛት 153 ደረሰ፡፡ የነዳጅ ማጓጓዣው ቦቴ ተገልብጦ የፈነዳው በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ግዛት ነው መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የትንቢያና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - ''ለናይል ተፋሰስ የትብብር የህግ ማዕቀፍ እውን መሆን ከየትኛውም የተፋሰሱ ሀገራት በላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች’’ ሲሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተናገሩ
‘’ኢትዮጵያ ትናንት አለም አቀፍ ህግ ሆኖ ተፈፃሚ መሆን ለመጀመረው ለናይል ተፋሰስ የትብብር የህግ ማዕቀፍ እውን መሆን ከየትኛውም የተፋሰሱ ሀገራት በላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች፡፡’’ ይህን ያሉት የውሃ እና...
Oct 14, 20241 min read

መስከረም 30፣2017 - በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግስታት መካከል ያለው ግንኙነት እንደቀድሞ በሰላማዊ ትብብርና ግንኙነት መንፈስ እንደቀጠለ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም ተባለ
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግስታት መካከል ያለው ግንኙነት እንደቀድሞ በሰላማዊ ትብብርና ግንኙነት መንፈስ እንደቀጠለ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም ተባለ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ሀላፊ አምባሳደር...
Oct 10, 20241 min read

ግንቦት 24፣2016 - ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎች ጉዳይ በሀገራዊ ምክክሩ
ግንቦት 24፣2016 በአጀንዳነት ተይዘው በምክክሩ ሂደት የጋራ መግባባት ይደረስባቸው ዘንድ ከቀረቡ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎችን ይመለከታል፡፡ ሸገር፤ ይሄንኑ ርዕስ ጉዳይ በአጀንዳነት...
Jun 1, 20241 min read

ግንቦት 24፣2016 - የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት፤ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት ያመጣል ወይ?
ግንቦት 24፣2016 ኢትዮጵያ ከግጭት አዙሪት እንዳትወጣ ያደረጓትን ጉዳዮች በመለየትና ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ስራ ተጀምሯል፡፡ ለዚህም በአዲስ አበባ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአጀንዳ...
Jun 1, 20241 min read


ግንቦት 21፣2016 - በሀገር አቀፍ በሚካሄደው የምክክር ጉባኤ 3,500 ተወካዮች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የምክክር ኮሚሽን ተናገረ
በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የምክክር ጉባኤ 3,500 ተወካዮች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆነው የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮችን የማሰባሰቡ ስራ...
May 29, 20241 min read


ግንቦት 9፣2016 - ‘’ቢጂአይ ኢትዮጵያ’’ እና ‘’ ፐርፐዝ ብላክ’’ አለመግባባታቸውን በስምምነት መፍታታቸው ተሰማ
ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ፐርፐዝ ብላክ በፍርድ ቤት መር አስማሚ በኩል አለመግባባታቸውን በስምምነት ፈተዋል ተብሏል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈፀመውን ስምምነት አፅድቆ ክሱን በመዝጋት...
May 17, 20242 min read


ግንቦት 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ ባለፉት ጥቂት ቀናት በጋዛ ሰርጥ ደቡባዊ ጠርዝ ከምትገኘው ራፋ ከተማ እና ከሰሜናዊ የሰርጡ ክፍል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ፍልስጤማውያን መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እወቁልኝ አለ፡፡ እስራኤል በራፋ...
May 15, 20242 min read


ሚያዝያ 24፣2016 - የእስራኤል ፍልስጤም ጦርነት ወደ ውጪ በሚላክ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ምርት ላይ ተጽዕኖውን እያሳረፈ ነው ተባለ
የእስራኤል ፍልስጤም ጦርነት ወደ ውጪ በሚላክ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ምርት ላይ ተጽዕኖውን እያሳረፈ ነው ተባለ። ጦርነቱ ምርቶቹን ለሚያጓጉዙ የመርከብ ኩባንያዎች የሚፈጸመውን ክፍያ በትንሹ ከሁለት ሺህ ዶላር...
May 2, 20242 min read


ሚያዝያ 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ አባል አገር የመሆን ሕልም ተጨናገፈ፡፡ ፍልስጤምን የተባበሩት መንግስታት ሙሉ አባል ማድረጊያ የውሳኔ ሀሳብ ትናንት ለፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ እንደነበር አናዶሉ...
Apr 19, 20242 min read


የካቲት 25፣2016 - የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ
የማህፀን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ፡፡ ይህን ያለው የጤና ሚኒስቴር ነው፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ በዓመት በማህጸን በር ካንሰር ምክንያት ከ5 ሺህ...
Mar 4, 20241 min read


የካቲት 16፣2016 - ከደሴ ሸዋሮቢት፣ ደ/ብረሀን የሚደረግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለጊዜው እንዲቆመ መወሰኑ ተሰማ
ከደሴ፣ ሸዋሮቢት፣ ደ/ብረሀን እንዲሁም ከደ/ብረሀን፣ ሸዋሮቢትና ደሴ የሚደረግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለጊዜው እንዲቆመ መወሰኑ ተሰማ። ውሳኔው እወቁት ያለው የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት መሆኑን የአማራ ክልል...
Feb 24, 20241 min read


የካቲት 11፣2016 - በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ 6 አባል ሀገራት ከአባልነት መታገዳቸው ተሰምቷል
የአፍሪካ ህብረት 37ተኛው የመሪዎች እና 44ተኛው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ትናንት ምሽት መጠናቀቁ ታውቋል፡፡ በዚህ ስብሰባ ስድስት የአህጉሩ አባል ሀገራት ከአባልነት መታገዳቸው ተሰምቷል፡፡...
Feb 19, 20242 min read

ታህሳስ 13፣2016 - ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እና የደመወዝ ግብር ቅነሳ
የምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች የግሽበት ግብር ስለመኖሩ ይናገራሉ፡፡ ይህም እስከ 35 በመቶ ከደመወዙ ላይ የስራ ግብር የሚቆረጥበትን ደመወዝተኛ ግሽበቱ ሌላ ተጨማሪ 35 በመቶውን ያሳጣዋል እንደማለት ነወ፡፡ ለዚህም ነው...
Dec 23, 20231 min read