Nov 7, 20231 min readጥቅምት 27፣2016 - የመንግስት ግዢ ሙሉ ለሙሉ ወደ ኤሌክትሮኒክ ግዢ ሥርዓት መምጣቱ ሌብነትን እንዲቀንስ ያደርጋል ብለዋልበ2016 የበጀት ዓመት 164 የፌደራል ተቋማት የመንግስት የኤሌክትኖኒክስ ግዢ ሥርዓትን እየተገበሩ ነው ተባለ። ቀሪ 5 የሚሆኑ ተቋማት በትግራይ እና አማራ ክልል ባለው የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት እስካሁን የኤሌክትሮኒክስ...
Nov 2, 20231 min readጥቅምት 22፣2016 - በባንኮች ገንዘብ ከሚያስቀምጡት 95 በመቶ የሚሆኑት በባንክ ያለው የገንዘብ መጠን ከ100,000 ብር በታች ነው ተባለበኢትዮጵያ በባንኮች ገንዘብ ከሚያስቀምጡት አብዛኛዎቹ ወይም 95 በመቶ የሚሆኑት በባንክ ያለው የገንዘብ መጠን ከ100,000 ብር በታች ነው ተባለ። ይህን የሰማነው ዛሬ የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ወደ...
Jun 23, 20231 min readበአትላቲክ ውቅያኖስ የገባችበት ጠፍቶ የሰነበተችው ጠላቂ ጀልባ አሳፍራቸው የነበሩ 5 ሰዎች መሞታቸው ተረጋገጠሰኔ 16፣2015 በአትላቲክውቅያኖስ የገባችበት ጠፍቶ የሰነበተችው ጠላቂ ጀልባ አሳፍራቸው የነበሩ 5 ሰዎች መሞታቸው ተረጋገጠ፡፡ የጀልባዋስብርባሪ እንደተገኘ ቢቢሲ አውርቷል፡፡ ባህርጠለቋ ጀልባ በተለይም ከ111...
Jun 23, 20231 min readየአርባ ምንጭ አቅራቢያዎቹ አባያ እና ጫሞ ሐይቆች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለሰኔ 16፣2015 የአርባ ምንጭ አቅራቢያዎቹ አባያ እና ጫሞ ሐይቆች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ፡፡ ሃይቆቹ በደለል እየተሞሉ፣ ጥልቀታቸውን እየቀነሰው፣ በውስጣቸውም ያለው ብዝሃ ህይውት እየጠፋ መሆኑን...
Jun 20, 20231 min readከፍተኛ ሀብት የሚያንቀሳቅሰው መንግስት ሆኖ ሳለ ቅጥር አልፈፅምም ማለቱ ተገቢ ነው ወይ? ሰኔ 13፣2015 መንግስት በመጭው በጀት ዓመት አዲስ የሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈፅም ተናግሯል፡፡ ከፍተኛ ሀብት የሚያንቀሳቅሰው መንግስት ሆኖ ሳለ ቅጥር አልፈፅምም ማለቱ ተገቢ ነው ወይ? ትምህርት ላይ ያሉ ወጣቶችስ...
Jun 20, 20231 min readበአትላንቲክ ውቅያኖስ የገባችበት የጠፋውን ቱሪስቶች መጓጓዥ ጠላቂ ጀልባ ለማግኘት ሰፊ ፍለጋ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማሰኔ 13፣2015 በአትላንቲክ ውቅያኖስ የገባችበት የጠፋውን ቱሪስቶች መጓጓዥ ጠላቂ ጀልባ ለማግኘት ሰፊ ፍለጋ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ፡፡ ጠላቂዋ ጀልባ ከትናንት በስቲያ አንስቶ ግንኙነቷ መቋረጡን CNN በድረ ገጹ...
Feb 23, 20231 min readየካቲት 15፣2015 - የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለየተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለ፡፡ ኮሚሽኑ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ለመርዳት የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የተማፅኖ ጥያቄ ማቅረቡን አናዶሉ ፅፏል፡፡...
Dec 15, 20221 min readታህሳስ 6፣ 2015- በኢትዮጵያ 68 በመቶ የሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች እና 51 በመቶ የሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ጥናት አሳየበኢትዮጵያ 68 በመቶ የሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች እና 51 በመቶ የሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ጥናት አሳየ። ጥናቱ ያከናወነው ራይዝ ኢትዮጵያ በአለም ባንክ የሚደገፍ እና አለምአቀፍ የምርምር ፕሮግራም...
Dec 13, 20221 min readታህሳስ 4፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- ቴሌኮምና ኢኮኖሚ ምጣኔ ሐብት ቴሌኮምና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ቴሌኮም #ምጣኔ_ሐብት #Economy ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz