3 days ago2 min readጥቅምት 18፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ወደፊት እየገፋ ነው ተባለ፡፡ ጦሩ ኢስማየልቭካ የተባለውን አካባቢ መያዙን ቲአርቲ ዎርልድ(TRT World) ፅፏል፡፡ ኩራኪቭካ የተባለችውን ከተማ ከዩክሬይን ጦር ለመንጠቅ...
Oct 142 min readጥቅምት 4፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሊባኖስ በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሀይል (UNIFIL) የእስራኤል ጦር ወደ ጠቅላይ መምሪያዬ ጥሶ የመግባት ሙከራ አድርጓል ሲል ከሰሰ፡፡ ሰላም አስከባሪው ሁለት...
May 92 min readግንቦት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኬንያ ኬንያ ወቅታዊው ጎርፍ የገደላቸውን ዜጎች በብሔራዊ ደረጃ ልታስባቸው ነው፡፡ የሰሞኑ ጎርፍ ከ200 በላይ ሰዎች መግደሉን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የጎርፍ ማቾቹ በነገው እለት በብሔራዊ ደረጃ ይታሰባሉ ተብሏል፡፡...
Apr 62 min readመጋቢት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሴኔጋል አዲሱ የሴኔጋል ፕሬዘዳንት ባሲሩ ፌይ 25 ሚኒስትሮችን ሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ፕሬዘዳንቱ የፖለቲካ እውቀት ኮትኳቻቸው የሆኑትን ኦስማኔ ሶንኮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሰየማቸውን TRT አፍሪካ አስታውሷል፡፡...