top of page


መጋቢት 5 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የንግድ ጦርነቱን እያጋጋሉት ነው፡፡ ትራምፕ ከአውሮፓ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች ሁለት መቶ በመቶ የሆነ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዩኤስኤ ቱዴይ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት...
Mar 142 min read


የካቲት 6 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሔግሳዝ ዩክሬይንን ከ11 ዓመታት ገደማ በፊት ወደነበረው ድንበሯ መመለሱ የማይሆን ነገር ነው አሉ፡፡ ሩሲያ ከ11 ዓመታት በፊት በዩክሬይን ስር ሲተዳደር የነበረውን...
Feb 132 min read


ታህሳስ 17፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርኩ የቱርኩ ፕሬዘዳንት ሬቺፕ ታይፕ ኤርዶአን በሶሪያ የሚገኙ ኩርድ አማጺያን ትጥቅ እንዲፈቱ በብርቱ አስጠነቀቁ፡፡ ኤርዶአን የኩርድ አማፂያን ትጥቅ ካልፈቱ እንቀብራቸዋለን ሲሉ መዛታቸውን ሬውተርስ ፅፏል፡፡...
Dec 26, 20242 min read


ታህሳስ 16፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አዘርባጃን ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላን በካዛክስታን ተከሰከሰ፡፡ አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከ60 በላይ መንገደኞችን እንዳሳፈረ መሆኑን ሒንዱስታን ታይምስ ፅፏል፡፡...
Dec 25, 20242 min read


ህዳር 20፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሞሪታንያ የሞሪታንያው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ኤልድ ጋዙአኒ በሀገሪቱ ብሔራዊ መግባባትን ለማስፈን ያለመ ምክክር እንዲጀመር እየተዘጋጀሁ ነው አሉ፡፡ ፕሬዘዳንቱ ብሔራዊ ምክክር ለመጀመር መታሰቡን ያበሰሩት የአገሪቱን 64ኛ...
Nov 29, 20242 min read


የህዳር 13፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአገሪቱ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግነት ታጭተው የነበሩት ማት ጋኤትዝ ሀላፊነቱን መረከብ ይቅርብኝ አሉ፡፡ ስማቸው ከእጩዎች ዝርዝር እንዲወጣላቸው መጠየቃቸውን ቢቢሲ...
Nov 22, 20242 min read


ጥቅምት 18፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ወደፊት እየገፋ ነው ተባለ፡፡ ጦሩ ኢስማየልቭካ የተባለውን አካባቢ መያዙን ቲአርቲ ዎርልድ(TRT World) ፅፏል፡፡ ኩራኪቭካ የተባለችውን ከተማ ከዩክሬይን ጦር ለመንጠቅ...
Oct 28, 20242 min read


መስከረም 30፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ መንግስት ዩክሬይን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት(NATO) አባል የመሆን ፍላጎቷን እርግፍ አድርጋ ካልተወች በስተቀር ከኪየቭ ጋር አንዳችም ሰላም አይኖረንም አለ፡፡ ዩክሬይን የኔቶ አባል...
Oct 10, 20242 min read


መስከረም 29፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሊባኖሳዊያን ሔዝቦላህን መንግለው እንዲጥሉት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኔታንያሁ የሊባኖስ ሕዝብ ሔዝቦላህን መንግሎ ካልጣለው አገሪቱ እንደ ጋዛ ትፈራርሳለች ሲሉ...
Oct 9, 20242 min read


ነሐሴ 30፣2016 - የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካን በቀይ መስመራችን ላይ ባታላግጪ ይሻልሻል አሉ
#ሩሲያ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካን በቀይ መስመራችን ላይ ባታላግጪ ይሻልሻል አሉ፡፡ የላቭሮቭ ማስጠንቀቂያ የተሰማው አሜሪካ ለዩክሬይን ግዛት ተሻጋሪ ጥቃት መፈፀሚያ ሚሳየሎችን ማስታጠቅ...
Sep 5, 20242 min read


ሐምሌ 26፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቶጎ በቶጎ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ተሾሙ፡፡ በፕሬዘዳንት ፋውሬ ንያሲምቤ በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ቪክቶሪ ቶሜጋ ዶግቢ እንደሆኑ አናዶሉ ፅፏል፡፡ በአዲሱ የአገሪቱ ህገ መንግስት መሰረት አገሪቱ ባለ ጠቅላይ...
Aug 2, 20242 min read


ሰኔ 5፣ 2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ልጅ ሐንተር ባይደን በህገ-ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በፌዴራል ተመራጭ ዳኞች ችሎት ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ዋናው ጉዳይ ሐንተር ባይደን የአደገኛ እፅ ተጠቃሚ በነበረበት...
Jun 12, 20242 min read


ሚያዝያ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኒጀር የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አሜሪካን በቃ ወታደሮችሽን ከሀገሬ አስወጪልኝ አለ፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ለአሜሪካ መሰል ጥያቄ ሲያቀርብ ወር ባልሞላ ጊዜ የትናንቱ 2ኛው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የምዕራብ...
Apr 9, 20242 min read


መጋቢት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል በእስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የሚመራው መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶበታል ተባለ፡፡ ትናንት በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላዊያን በኢየሩሳሌም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቢቢሲ...
Apr 1, 20242 min read


የካቲት 26፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሔይቲ የሔይቲ የተደራጁ የወሮበላ ቡድኖች መሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ኤሪያል ሔነሪ መንግስት ሥልጣን እንዲለቅ ማስገደጃ ማቅረባቸው ተሰማ፡፡ የተደራጁት የወሮበላ ቡድኖች መሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ካቢኔያቸው ስልጣን...
Mar 5, 20242 min read


የካቲት 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን የምትገኘውን የአቭዲፍካ ከተማን በእጁ ሳያስገባት አልቀረም ተባለ፡፡ ከተማዋ ለበርካታ ወራት ከባድ መስዋዕትነት ጠያቂ ውጊያ ሲካሄድበት እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው...
Feb 16, 20242 min read


ጥር 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ኪየቭ ያሰለፈቻቸውን የፈረንሳይ ቅጥረኛ ወታደሮችን ይዞታ በቦምብ አውድሜዋለሁ አለ፡፡ የሩሲያ ጦር ፈረንሳዊያኑ ቅጥረኞች ነበሩበት የተባለው እና የተመታው ስፍራ በሐርኪቭ ከተማ...
Jan 19, 20242 min read


ጥቅምት 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ ጋዛ ውስጥ የቆዩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በራፋ ኬላ በኩል ወደ ግብፅ መጓዛቸው ተሰማ፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በራፋ መተላለፊያ በኩል ወደ ግብፅ እንደገቡ ሲቢኤስ (CBS) ፅፏል፡፡ የራፋ...
Nov 2, 20232 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...
Oct 23, 20232 min read


የነሐሴ 24፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#የፍልስጤም የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር በዌስት ባንክ እስራኤላዊያን ሰፋሪዎች ተጨማሪ ህገ-ወጥ ኬላዎችን እያቆሙ ነው አለ፡፡ አስተዳደሩ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አማካይነት የእስራኤላውያን ሰፋሪዎችን ተጨማሪ ኬላ...
Aug 30, 20231 min read


የነሐሴ 22፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ሰሞኑን የአሜሪካው አምባሳደር የሰነዘሩትን እና አሉታዊ ነው ያለውን አስተያየት እንዲያርሙለት ጠየቃቸው፡፡ በሱዳን የአሜሪካው አምባሳደር ጆን ጎድፍሬይ ሰሞኑን በሰነዘሩት አስተያየት...
Aug 28, 20231 min read