top of page


የካቲት 18 2017 - የካቲት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የብዙዎቹ ምዕራባዊያን ሀገሮች መሪዎች ዩክሬይንን አይዞሽ አንቺን መደገፋችንን እንቀጥላለን አሏት፡፡ ትናንት በአስራዎች የሚቆጠሩ የምዕራባዊያን ሀገሮች መሪዎች በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ እንደተገኙ...
Feb 251 min read


የካቲት 11 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በውጭ ተቀምጠው ስልጣን ለሚቋምጡ የአገሪቱ ፖለቲከኞች በጭራሽ ቦታ የለንም አሉ፡፡ የአል ቡርሃን ነቀፋ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ...
Feb 182 min read


የካቲት 4 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዓሊ የሱፍ በአገራችን ጦርነቱ ሊያበቃ ተቃርቧል አሉ፡፡ ዓሊ ዩሱፍ የሱዳኑ ጦርነት ሊያበቃ ርዕሰ ከተማ ካይሮ ለውጭ አምባሳደሮች እንደሆነ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የሱዳን...
Feb 112 min read


የካቲት 3 2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳንጦር እና የአገሪቱ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ የጦር ወቅት ባለ አደራ የሽግግር መመስረታችን አይቀርም አሉ፡፡ አልቡርሃን ባላደራውን መንግስት ምስረታ በመዲናዋ ካ...
Feb 101 min read


ጥር 26፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የዩክሬይኑን ጦርነት ለማስቆም በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል በሚደረገው ንግግር አገሬ ልትገለል አይገባም አሉ፡፡ የዜሌንስኪ አስተያየት የተሰማው ቀደም ሲል...
Feb 32 min read


ጥር 6፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የሎስ አንጀለሱን የሰድድ እሳት መቆጣጠር የተቻለው 14 በመቶውን ብቻ ነው ተባለ፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ካረን ባስ አሁንም አጣዳፊ የሰደድ እሳት መከላከያ ዝግጅት ያሻናል ማለታቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Jan 142 min read


ታህሳስ 16፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አዘርባጃን ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላን በካዛክስታን ተከሰከሰ፡፡ አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከ60 በላይ መንገደኞችን እንዳሳፈረ መሆኑን ሒንዱስታን ታይምስ ፅፏል፡፡...
Dec 25, 20242 min read


ጥቅምት 15፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ የፍልስጤማዊያኑን መሪ ማሐሙድ አባስን ምንግዜም ከጎናችሁ ነን አሏቸው፡፡ ራማፎሣ እና አባስ ከብሪክስ ጉባኤ በተጓዳኝ በካዛን የገፅ ለገፅ ንግግር ማድረጋቸውን...
Oct 25, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሀይል (UNIFIL) የእስራኤል ጦር ወደ ጠቅላይ መምሪያዬ ጥሶ የመግባት ሙከራ አድርጓል ሲል ከሰሰ፡፡ ሰላም አስከባሪው ሁለት...
Oct 14, 20242 min read


መስከረም 6፣2017 - መስከረም 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በሰሜናዊ ዳርፉር በፈፀመው የአየር ድብደባ ስድስት የገዛ ራሱን እግረኛ ወታደሮችን ገደለ ተባለ፡፡ ጦሩ ነገሩ እጄን በእጄ የሆነበት በኤል ፋሸር ከተማ እንደሆነ ሱዳን ትሪቢዩን ፅፏል፡፡...
Sep 16, 20242 min read


ነሐሴ 20፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብራዚል የብራዚሏ ሳኦ ፓውሎ ግዛት በሰደድ እሳት እየተፈተነች ነው፡፡ ቃጠሎው እስከ ትናንት የሁለት ሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ 30 ከተሞች በሰደድ እሳቱ መዛመት አደጋው ያሰጋቸዋል ተብለው ማስጠንቀቂያ...
Aug 26, 20241 min read


ነሐሴ 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ስዊድን በስዊድን ኤም ፖክስ(Mpox) በተሰኘው የዝንጀሮዎች ፈንጣጣ የተያዘ አዳጊ መገኘቱ ተሰማ፡፡ ለአገሪቱም የመጀመሪያው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በስዊድን የተገኘው በ M ፖክስ የተያዘ አዳጊ በቅርቡ ከአፍሪካ...
Aug 16, 20241 min read


ነሐሴ 8፣2016 - ነሐሴ 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አፍሪካ ኤም ፖክስ(Mpox) የተሰኘው የፈንጣጣ በሽታ በአፍሪካ አህጉር የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑ ታወጀ፡፡ ወረርሽኙ አህጉራዊ የጤና ስጋት ነው ሲል ያወጀው የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል አካል...
Aug 14, 20242 min read


ነሐሴ 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን በሱዳን የጣለ ዶፍ ዝናብ በጥቂቱ ለ17 ሰዎች ሞት ምክንያት መሆኑ ተሰማ፡፡ ዶፍ ዝናቡ እጅግ በርካታ ቤቶችን መደረማመሱን አልባዋባ ፅፏል፡፡ ከባድ መጥለቅለቅም ማስከተሉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው የደረሰው በናይል...
Aug 8, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለምዕራባዊያን አጋሮቻቸው አጣዳፊ የጦር መሳሪያ እርዳታችሁ ያሻናል አሏቸው፡፡ የአሜሪካ ሕግ አውጭዎች በቅርቡ ለዩክሬይን የ61 ቢሊዮን ዶላር የጦር መደገፊያ...
Apr 30, 20242 min read


ሚያዝያ 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የተባበሩት_አረብ_ኢሚሬትስ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ያጋጠመ ከባድ የጎርፍ አደጋ ትናንት የአየር በረራውን በእጅጉ ያስተጓጎለ ነበር ተባለ፡፡ በከባድ ውሽንፍር የታጀበው ጎርፍ በዱባይ አለም አቀፍ ኤርፖርት ብቻ 290...
Apr 18, 20242 min read


መጋቢት 4፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ_ባህር በቀይ ባህር የተሰማራው የጣሊያን ባህር ሀይል የየመን ሁቲዎች የሰደዷቸውን ሁለት አጥቂ ሰው አልባ በራሪ አካላት (ድሮኖችን) አወደምኩባቸው አለ፡፡ ጣሊያንም በአሜሪካ መራሹ ጥምረት የባህር ሀይል...
Mar 13, 20242 min read


የካቲት 30፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
ስዊድን በይፋ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) አባል ሆነች፡፡ ስካንድኔቪያዊቱ አገር በይፋ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅቱ 32ኛ አባል አገር የሆነችው በአሜሪካ ዋሽንግተን በተከናወነ ሥነ-ሥርዓት እንደሆነ...
Mar 9, 20241 min read


ታህሳስ 1፣2016 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ግብፅ ግብፃውያን ቀጣይ ፕሬዘዳንታቸውን ለመምረጥ ከትናንት አንስቶ ድምፅ እየሰጡ ነው፡፡ ድምፅ አሰጣጡ እስከ ነገ ድረስ እንደሚከናወን ኒው ዴይሊ ፅፏል፡፡ ፕሬዘዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲን ለመፎካከር ሶስት እጩዎች...
Dec 11, 20232 min read


ጥቅምት 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ወደ ኬንያ የሚመጡ አፍሪካዊያን በሙሉ ቪዛ መጠየቁ ሊቀርላቸው ነው ተባለ፡፡ የኬንያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ኬኒያ ለሚመጡ አፍሪካዊያን ቪዛ መጠየቁ እንደሚቀር በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደ የአየር ለውጥ...
Oct 30, 20232 min read


መስከረም 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ በሊባኖሷ ርዕሰ ከተማ ቤይሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ደጃፍ የጦር መሳሪያ መተኮሱ ተሰማ፡፡ በኤምባሲው ደጃፍ በተከፈተው ተኩስ ጉዳት የገጠመው ሰው የለም መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ በቤይሩት የሚገኘው...
Sep 22, 20231 min read