top of page


ህዳር 21፣2017 ''ካለፈው ዓመት ጥር ወር ወዲህ ከ20,000 በላይ ኤርትራዊያን ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ ይገመታል'' የተመድ ከፍተኛው የሥደተኞች ኮሚሽን
ካለፈው ዓመት ጥር ወር ወዲህ ከ20,000 በላይ ኤርትራዊያን ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ ይገመታል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛው የሥደተኞች ኮሚሽን (UNHCR) ተናገረ፡፡ ኤርትራዊያን፤ በሰሜን አፋር እና...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - በሱዳን የቀጠለው ጦርነትን በመሸሽ፤ የሱዳን ዜጎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ቀጥለዋል ተብሏል
በሱዳን ጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ እና ከሌላም የአፍሪካ ሀገራት መጥተው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ቁጥር ከ107,000 ተሻግሯል ተባለ፡፡ በሱዳን የቀጠለው ጦርነትን በመሸሽ፤...
Nov 22, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 - በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ
በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ 18 ዓመት ያልሞላቸው ህፃናት ጭምር በህገወጥ መንገድ ከሀገር እንደሚወጡ ተነግሯል፡፡ ይህንን የተናገረው የሴቶች እና...
Oct 28, 20241 min read


ሐምሌ 10፣ 2016 - ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉ ጥገኝነት ፈላጊዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡
ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉ ጥገኝነት ፈላጊዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቁጥራቸው እየጨመሩ ያሉት የሱዳን #ስደተኞች ሲሆኑ በሀገሪቱ ያሉት ስደተኞችም ከ1 ሚሊዮን መብለጡ ተሰምቷል፡፡ #ኢሰመኮ ከሰኔ...
Jul 17, 20241 min read