Oct 142 min readጥቅምት 4፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሊባኖስ በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሀይል (UNIFIL) የእስራኤል ጦር ወደ ጠቅላይ መምሪያዬ ጥሶ የመግባት ሙከራ አድርጓል ሲል ከሰሰ፡፡ ሰላም አስከባሪው ሁለት...
Aug 261 min readነሐሴ 20፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ብራዚል የብራዚሏ ሳኦ ፓውሎ ግዛት በሰደድ እሳት እየተፈተነች ነው፡፡ ቃጠሎው እስከ ትናንት የሁለት ሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ 30 ከተሞች በሰደድ እሳቱ መዛመት አደጋው ያሰጋቸዋል ተብለው ማስጠንቀቂያ...
Aug 102 min readነሐሴ 4፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኢራን አብዮታዊ ዘብ የተሰኘው የኢራን የጦር ክፍል እስራኤል እንድትቀጣ የአገሪቱ መንፈሳዊ መሪ የሰጡት ትዕዛዝ ተፈፃሚ ይሆናል አለ፡፡ የቀድሞው የሐማስ መሪ ኢስማኤል ሐኒያ ባለፈው ሳምንት በቴሕራን ከተገደሉ...
May 92 min readግንቦት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኬንያ ኬንያ ወቅታዊው ጎርፍ የገደላቸውን ዜጎች በብሔራዊ ደረጃ ልታስባቸው ነው፡፡ የሰሞኑ ጎርፍ ከ200 በላይ ሰዎች መግደሉን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የጎርፍ ማቾቹ በነገው እለት በብሔራዊ ደረጃ ይታሰባሉ ተብሏል፡፡...