top of page


ነሀሴ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀሪያ በናይጀሪያ በተቃውሞ ሰልፍ ወቅት የሩሲያን ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ ነበር የተባሉ 40 ያህል ሰዎች ተይዘው መታሰራቸው ተሰማ፡፡ በአገሪቱ የኑሮ ውድነቱን አልቻልነውም ያሉ ዜጎች በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች...
Aug 7, 20241 min read


ሰኔ 27፣ 2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ የፓርላማ አባላትን ጨምሮ በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት ሹሞች ተፈቅዶ የነበረው የደሞዝ ጭማሪ እንዲቀር ተደረገ፡፡ ቀደም ሲል ጭማሪው ካለፈው ሰኞ አንስቶ ስራ ላይ ይውላል ተብሎ እንደነበር ቢቢሲ...
Jul 4, 20242 min read


ግንቦት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያ ወቅታዊው ጎርፍ የገደላቸውን ዜጎች በብሔራዊ ደረጃ ልታስባቸው ነው፡፡ የሰሞኑ ጎርፍ ከ200 በላይ ሰዎች መግደሉን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የጎርፍ ማቾቹ በነገው እለት በብሔራዊ ደረጃ ይታሰባሉ ተብሏል፡፡...
May 9, 20242 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለምዕራባዊያን አጋሮቻቸው አጣዳፊ የጦር መሳሪያ እርዳታችሁ ያሻናል አሏቸው፡፡ የአሜሪካ ሕግ አውጭዎች በቅርቡ ለዩክሬይን የ61 ቢሊዮን ዶላር የጦር መደገፊያ...
Apr 30, 20242 min read


ሚያዝያ 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ ከባድ ጎርፍ አስከታዩ ዝናብ እንደሚቀጥል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡ በአገሪቱ የሰሞኑ ጎርፍ የገደላቸው ብዛት ወደ 70 ከፍ ማለቱን TRT አፍሪካ ፅፏል፡፡ ርዕሰ ከተማ ናይሮቢ ሳይቀር የከባድ ጎርፍ ተጎጂ...
Apr 27, 20242 min read


ሚያዝያ 3፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ለእስራኤል የብረት ግድግዳ እንሆናታለን አሉ፡፡ የባይደን አስተያየት የተሰነዘረው ኢራን በሶሪያ ደማስቆ የሚገኝ የቆንስላ ፅህፈት ቤቷ ለመመታቱ እስራኤልን እበቀላታለሁ ብላ...
Apr 11, 20242 min read


መጋቢት 21፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ትናንት ሶሪያ ውስጥ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰማ፡፡ የሶሪያ መከላከያ ሚኒስቴር ሹሞች እስራኤል በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ክፍል ከባድ ድብደባ መፈፀሟን እንደተናገሩ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሶሪያ...
Mar 30, 20242 min read


መጋቢት 17፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ የሚገኘው የፍራንሲስ ስኮት ድልድይ ተደረመሰ፡፡ በፓታፔስኮ ወንዝ ላይ የተዘረጋው ትልቅ ድልድይ የተደረመሰው ምሰሶው በተላላፊ መርከብ ከተመታ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ከ20...
Mar 26, 20242 min read


ጥር 24፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ መንግስት በሱዳን ከቀጠለው ጦርነት ጋር ግንኙነት አላቸው ባላቸው ሶስት የሱዳን ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ መጣሉ ተሰማ፡፡ ማዕቀቡ ከተጣለባቸው ኩባንያዎች ሁለቱ RSF ከተሰኘው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ጋር...
Feb 2, 20242 min read


ጥር 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዌስት_ባንክ በዌስት ባንክ ጄኒን ከተማ ወደሚገኝ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎች ተመስለው የገቡ የእስራኤል ኮማንዶዎች ሶስት ተኝቶ ታካሚ ፍልስጤማውያን መግደላቸው ተሰማ፡፡ ወደ ሆስፒታሉ በመዝለቅ የድምፅ መከላከያ...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የፍሎሪዳው አስተዳዳሪ ሮን ዲሳንቲስ ሪፖብሊካዊውን የፖለቲካ ማህበር በመወከል በፕሬዘዳንታዊ እጩነት ለመቅረብ ከሚደረገው ፉክክር ራሳቸውን ማግለላቸውን ተናገሩ፡፡ ዲ ሳንቲስ ራሳቸውን ከፉክክሩ...
Jan 22, 20242 min read


ጥር 9፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኮሞሮስ በአፍሪካዊቱ ደሴታማ አገር ኮሞሮስ ከምሽት እስከ ንጋት የሚዘልቅ የሰዓት እላፊ ሥራ ላይ ዋለ፡፡ የሰዓት እላፊው ሥራ ላይ የዋለው በአገሪቱ በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ በስልጣን ላይ የሚገኙት አዛሊ አሱማኒ...
Jan 18, 20242 min read


ጥር 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ውስጥ በተሰረቀ መኪና በርካታ ሰዎችን ሆን ብለው በመግጨት ጉዳት አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በተጠርጣሪነት የተያዙት ግለሰቦች ፍልስጤማውያን እንደሆኑ አረብ ኒው...
Jan 16, 20241 min read


ጥቅምት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሳውድ አረቢያ በሳውድአረቢያ ለጋዛ ተፈናቃይ ፍልስጤማውያን መደገፊያ የገንዘብ እርዳታ ማሰባሰብ ተጀመረ፡፡ ንጉስሳልማን እና አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን የእርዳታ ማሰባሰቡ ዋነኞቹ አቀላጣፊዎች እንደሆኑ አረብ...
Nov 3, 20231 min read


ጥቅምት 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማዊያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ ተጨማሪ 2 ሴት ታጋቾችን መልቀቁ ተሰማ፡፡ ሐማስ ቀደም ሲል አግቷቸው ከነበሩት መካከል አንዲትን አሜሪካዊት ከነሁለት ልጆቿ የለቀቀው ሰሞኑን ነው፡፡ ሐማስ ተጨማሪዎቹን...
Oct 24, 20232 min read


መስከረም 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩዋንዳ በሩዋንዳው የዘር ፍጅት ተዋናይ ነበር የተባለ የቀድሞ የጦር መኮንን ኔዘርላንድ ውስጥ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ፡፡ በዘር ፍጅቱ ተጠርጥሮ የተያዘው የቀድሞ የጦር መኮንን ፒየር ክሌቨር ክራንግዋ የተባለ ግለሰብ...
Oct 4, 20232 min read


መስከረም 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊቢያ ከባድ አውሎ ናፋስ እና ጎርፍ መጠነ ሰፊ ጉዳት ያደረሰባት ሊቢያ ለ3 ቀናት የሚዘልቅ ብሔራዊ ሐዘን ላይ ነች፡፡ ከባዱ ዶፍ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎችን እንደገደለ TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡...
Sep 13, 20232 min read


የጳጉሜ 2፣2015 የባህርማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ ሲካሄድ የሰነበተው የአፍሪካ የአየር ለውጥ ጉባኤ ተካፋዮች ለችግሩ ማቃለያ የገንዘብ ድጋፍ የሚገኝበትን ምክረ ሀሳብ አቀረቡ፡፡ መግለጫም ማውጣታቸውን አናዶሉ ፅፏል፡፡ በተለይም ለችግሩ ማቃለያ ለድሆቹ...
Sep 7, 20232 min read