top of page
19 hours ago1 min read
ጥር 1፣2017 - አዋጁ በነዳጅ ግብይት ላይ የሚታየውን ‘’መሰረታዊ ችግር ከመፍታት ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው’’ የሚል ትችት ቀርቦበታል
ዛሬም ድረስ በኢትዮጵያ ወደ 500 ወረዳዎች የነዳጅ ማደያ የላቸውም ተባለ፡፡ ይህን ያለው የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ነው፡፡ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የህዝብ እንደራሴዎች...
Dec 31, 20241 min read
ታህሳስ 22፣2017 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ተግባራዊ ሲደረግ ይገጥማሉ ተብለው የሚታሰቡ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ምንድናቸው?
በኢትዮጵያ ለዓመታት የተፈፀሙ በደሎች ተጣርተው፣ በዳዮችን በህግ ለመጠየቅ፣ ተበዳዮችም ለመካስ፣ እርቅና ይቅርታን ለማውረድ #የሽግግር_ፍትህ ያስፈልጋል በሚል ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ለዚህም በባለሞያዎች ተመክሮበት...
Oct 18, 20242 min read
የጥቅምት 8፣2017 - በገበሬ እንስሳቶች ላይ ታክስ(ግብር) መጣል መጀመሩን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተናግሯል
የውስጥ ገቢን ለማሳደግ ሲባል በገበሬ እንስሳቶች ላይ ታክስ(ግብር) መጣል መጀመሩን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተናግሯል፡፡ በአዲሱ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ ‘’የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ እና የግብርና ሥራ ገቢ...
Aug 14, 20241 min read
ነሐሴ 8፣2016 - የስራ ግብር ምጣኔ ማሻሻያ ሳይደረግበት፤ ይደረጋል የተባለው የደመወዝ ማሻሻያ ምን ትርጉም ያመጣል?
በቅርቡ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ዝቅተኛ ተከፋይን የመንግስት ሰራተኛ እንዳይጎዳ መንግስት የደመወዝ ማሻሻያ እንደሚያደርግ መናገሩ ይታወሳል፡፡ ሰራተኛው ከደመወዙ የሚቆርጥበት #የስራ_ግብር ምጣኔ ማሻሻያ...
ፕሮግራሞች
bottom of page