20 hours ago1 min readጥቅምት 21፣2017 - በብሔራዊ ቤተ መንግስት ሲጠበቅ የነበረ 400 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መሰጠቱ ተሰማበብሔራዊ ቤተ መንግስት ሲጠበቅ የነበረ 400 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መሰጠቱ ተሰማ፡፡ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የተገኘው 400 ኪሎ ግራም #ወርቅ ተቆልፎበት የተቀመጠ እንደሆነና ብሔራዊ ባንክ ጭምር...
Jul 311 min readሐምሌ 24፣2016 - ብሔራዊ ባንክ፤ ወርቅ ለሚያቀርቡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ክፍያ የሚፈጸመው፤ በየዕለቱ በማወጣው የውጭ ምንዛሬ ተመን ተሰልቶ ነው አለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ ወርቅ ለሚያቀርቡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ክፍያ የሚፈጸመው፤ በየዕለቱ በማወጣው የውጭ ምንዛሬ ተመን ተሰልቶ ነው አለ፡፡ ባንኩ በወርቅ መግዣ ላይ አዲሱን አሰራር ተግባራዊ ያደረገው፤ የውጭ...