May 111 min readግንቦት 3፣2016 - መንግስት የሚያስራቸው ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች#ግጭት፣ እገታ፣ ግድያና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ቢሆኑም በመገናኛ ብዙሃን ዜና ሆነው ሲዘገቡ እምብዛም አንሰማም፡፡ ጋዜጠኞች ለራሳቸውም የደህንነት ስጋት አለባቸው...