4 days ago1 min readህዳር 9፣2017 - በመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የቦርድ አባላት የሚመረጡበት መስፈርት ተደርጎ የተቀመጠው ጥያቄ አስነሳ፡፡በመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የቦርድ አባላት የሚመረጡበት መስፈርት ተደርጎ የተቀመጠው ጥያቄ አስነሳ፡፡ ጥያቄው የቀረበው #የመገናኛ_ብዙሃን_ማሻሻያ_ረቂቅ_አዋጅ ላይ ከሚመለከታቸው ተቋማትና ባለድርሻዎች...
Jul 251 min readሐምሌ 18፣ 2016 - ፈቃዳቸው የተሰረዙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ሃብት ለሌሎች ድርጅቶች ለማስተላለፍ ከየመንግስት ተቋማት በቅርበት እየሰራ እንደሚገኝ ባለስልጣኑ ተናገረ።በተለያየ ምክንያት ፈቃዳቸው የተሰረዙ የ1700 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ሃብትና ንብረት አጣርቶ ተመሳሳይ አላማ ላላቸው ሌሎች ድርጅቶች ለማስተላለፍ ከሌሎች የመንግስት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሰራ እንደሚገኝ...