top of page


ሐምሌ 29፣2016 - የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ያለው ሰፊ የገበያ እድል እንድትጠቀም ያደርጋታል ተብሏል
ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ውጪ በመላክ በዚህ ዓመት 1.43 ቢልዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች፡፡ ይህ ገቢ የተገኘው የተላከው አብዛኛው ምርት በጥሬው ከአፍሪካ ውጪ ላሉ ሀገራት በመላክ ነው ተብሏል፡፡ ይህም የሆነው ደግሞ አሁን...
Aug 5, 20241 min read


መጋቢት 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት አባሎች በየአገሮቻቸው ታግዶ የሚገኝን የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን የጦር መሳሪያ መግዣ ሊያውሉት ነው ተባለ፡፡ በጉዳዩ ላይ የህብረቱ አባል አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ነገ...
Mar 20, 20242 min read


መጋቢት 4፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ_ባህር በቀይ ባህር የተሰማራው የጣሊያን ባህር ሀይል የየመን ሁቲዎች የሰደዷቸውን ሁለት አጥቂ ሰው አልባ በራሪ አካላት (ድሮኖችን) አወደምኩባቸው አለ፡፡ ጣሊያንም በአሜሪካ መራሹ ጥምረት የባህር ሀይል...
Mar 13, 20242 min read


የካቲት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጆሴፍ ቦሬል የእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ሰርጡን ከነጭራሹ ወደ ምድረ በዳነት የመለወጥ ይመስላል አሉ፡፡ ጆሴፍ ቦሬል በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ፍልስጤማውያን ለአመታት...
Mar 7, 20242 min read


መስከረም 29፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር የፍልስጤማውያን ይዞታ በሆነው የጋዛ ሰርፅ የአየር እና የሚሳየል ድብደባውን ማክፋቱ ተሰማ፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ሐማስ እና ተቀጥላዎቹን ለመደምሰስ ታላቅ...
Oct 10, 20232 min read