5 days ago1 minመስከረም 14፣2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ከእድሜው እኩል አብሮ ለዘመን የተሻገረውን የኮፐር መስመሮችን ጡረታ ላስወጣ ነው አለኩባንያው በአለሚቱ ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን የኮፐር መስመር ወደ ፋይበር ለመተካት ወገቡን መታጠቁን ተናግሯል። #ኢትዮ_ቴሌኮም እንደግዜው የቀድሞውን በማሳረፍ ወደ ዘመናዊ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔትና...