top of page


መጋቢት 23 2017 - ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት፤ ከ9 ወር በፊት ከነበረበት በ200 በመቶ መጨመሩ ተናገረ
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት፤ ከዘጠኝ ወር በፊት ከነበረበት ጋር ሲነፃፀር 200 በመቶ መጨመሩ ተናገረ፡፡ የመጠባበቂያ ክምችቱ #የውጭ_ምንዛሪ ተመን በገበያው እንዲወሰን...
Apr 12 min read


ጥር 28 2017 - ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ በተለይ ወጣቶቿ ላይ ብትሰራ በብዙ ታተርፍበታለች ተባለ
ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ በተለይ ወጣቶቿ ላይ ብትሰራ በብዙ ታተርፍበታለች ተባለ፡፡ በሀገሪቱ በሚገኙ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከላት የሌሎች አገር ዜጎች ስልጠና በመውሰድ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያ...
Feb 51 min read


ሐምሌ 27፣2016 - በብሔራዊ ባንክ የተወሰደው ጥብቅ የፖሊሲ ማሻሻያ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ያሳጣል ወይስ ያስገኛል?
ሐምሌ 27፣2016 በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ መፈናቀሎች፣ ግጭቶች እና የእርስ በእርስ ጦርነቶች ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊውን አብዝተው መጉዳታቸው ይነገራል፡፡ መፈናቀል እና ጦርነቱ የሀገር ውስጥ አልሚዎቹን...
Aug 3, 20241 min read


ሐምሌ 24፣2016 - ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ በገበያው አማካይነት እንዲወሰን የሚያደርግን ያካተተ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ስራ ላይ አውላለች
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በሚቀጥሉት 4 ዓመታት 8 በመቶ ያህል እንዲያድግ ያደርጋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ የዋጋ ንረቱ አሁን ካለበት 19 በመቶ ወደ 10 በመቶ፣ የታክስ ገቢ ከአጠቅላይ ሀገራዊ...
Jul 31, 20242 min read


ሐምሌ 22፣2016 - የውጭ ምንዛሪ ግብይት በገበያው አማካይነት እንዲሆን ተወሰነ።
በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሪ ተመንን ማረጋገጥ በአቅርቦት እና በፍላጎት መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሪ መዛባት ለማስተካከል ይረዳል፣ የገቢ እና የወጪ ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ዋጋ ከገበያ እውነታዎች ጋር...
Jul 29, 20242 min read