top of page


ህዳር 4፣2017-ባሳለፍነው ሰኞ ህዳር 2 ቀን 2017ዓ.ም በመርካቶ ገበያ ያሉ ነጋዴዎች ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ነው የመጣነው ያሉ ሰዎች ያለ ደረሰኝ ለምን ሸጣችሁ በሚል እቃችንን ወርሰውብናል ማለታቸው ይታወሳል
ባሳለፍነው ሰኞ ህዳር 2 ቀን 2017ዓ.ም በመርካቶ ገበያ ያሉ ነጋዴዎች ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ነው የመጣነው ያሉ ሰዎች ያለ ደረሰኝ ለምን ሸጣችሁ በሚል እቃችንን ወርሰውብናል ማለታቸው ይታወሳል፡፡ በዚህና ተያያዥ...
Nov 14, 20242 min read


መስከረም 11፣2017 - የፀረ HIV መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ
በኢትዮጵያ የፀረ ኤች አይቪ ኤድስ(HIV) መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ፡፡ ስምምነቱን ያደረጉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ...
Sep 21, 20241 min read


ግንቦት 27፣2016 - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በሚከውነው ስራ ለመጭዎቹ 5 ዓመታት 60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል አለ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በሚከውነው ስራ ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት 60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል አለ፡፡ ከመንግስት 25 ቢሊየኑን ለማግኘት እቅድ መያዙን ተናግሯል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስ ገዝ...
Jun 4, 20242 min read


ግንቦት 2፣2016 - በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት ሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት መጨመሩ ጥናት አሳየ
በኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት ሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት መጨመሩ ጥናት አሳየ፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzs...
May 10, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀምን ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 26, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - በአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ
በአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: @ShegerFMRadio102_1...
Apr 22, 20241 min read


ሚያዝያ 1፣2016 ከነገው የኢድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል
የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ከ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ፦ - ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ...
Apr 9, 20241 min read


መጋቢት 25፣2016 - ግንባታዎች ከዋና ከመንገድ በ10 ሜትር ርቀት ሆነው እንደሚገነቡ የከተማዋ ካቢኔ ወሰነ
በአዲስ አበባ ከዚህ በኋላ የሚገነቡ ማንኛውም ግንባታዎች ከዋና ከመንገድ በ10 ሜትር ርቀት ሆነው እንደሚገቡ የከተማዋ ካቢኔ ወሰነ። ከዚህ በተጨማሪም ከንዑስ ዋና መንገድ 5 ሜትር ርቀት፤ ሰብሳቢ መንገድ ደግሞ 3...
Apr 4, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸው ተሰማ
የመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸውን የተናገረው የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እግዱ እንከ መቼ እንደሚቆይ በግልጽ አልተናገረም፡፡ በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት ተከናውኖ...
Jan 30, 20241 min read

ጥር 1፣2016 - አሽከርካሪዎችን በመግደል ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ተናገረ
አሽከርካሪዎችን በመግደል ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ተናገረ፡፡ በወንጀሉ የተወሰዱ ሁለት ተሽከርካሪዎችንም ማስመለስ ተችሏል ተብሏል፡፡ አቶ አብይ ክንፈ የተባሉ ግለሰብ...
Jan 10, 20242 min read


ህዳር 28፣2016 -የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደመወዝ ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ
ማለዳ ጎህ ሳይቀድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚጠርጉት፣ የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደሞዝ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ፡፡ የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በበኩሉ የምከፍለው ደሞዝ በቂ ባይሆንም...
Dec 9, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - አዲስ አበባ ያለባትን የቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች
አዲስ አበባ ያለባትን የደረቅም ሆነ ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለ
ከተለያዩ የአፍሪካና ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚመጡ ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ከመጭው አርብ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - በአዲስ አበባ በ2 ዓመታት ዉስጥ 804 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል
በአዲስ አበባ በ2 ዓመታት ዉስጥ 804 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ የትራፊክ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የግንዛቤ ስራ ይዣለሁ ብሏል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 17፣2016 - የረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ
ዓመት በላይ ስራ አቁሞ የቆየው ረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ፡፡ የሀይል ማመንጫው ስራ ላይ በነበረ ጊዜም በሰአት 50 ሜጋ ዋት ሃል ማመንጨት ሲጠበቅበት ከአቅሙ በታች13 ሜጋ ዋት ሲያመነጭ...
Oct 28, 20231 min read


አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?
ሁለት ይግዙ አንድ በነፃ ወይንም አንዱን ምርት በቅናሽ ለመግዛት ሌሎች ምርቶችን መግዛት አለብዎት የሚሉ የማሻሻጫ ስልቶች ይሰማሉ፡፡ አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ...
Oct 17, 20231 min read


በሀገር ቤት በጎጃም ፣ በአርሲ የምትመረተው ጤፍ ዋጋዋ እንዲህ አልቀመስ ያለው ለምንድነው?
በአዲስ አበባ አንድ ኩንታል ጤፍ 13፣ 14፣15 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት እስከ 130 ብር ሲሸጥ ታይቷል፡፡ በዚህም የተነሳ ነዋሪው ኑሮን የሚሸከምበት ትከሻው ጎብጦ ኧረ ምንድነው ነገሩ ፣...
Oct 17, 20231 min read

ጥቅምት 1፣2016 - የ2016 የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ምዝገባ በአዲስ አበባ መጀመሩ ተነገረ
የ2016 የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ምዝገባ በአዲስ አበባ መጀመሩ ተነገረ፡፡ አገልግሎቱን ለማሻሻል በመንግስት የሚደረገው ድጎማ ጨምሯል ተብሏል፡፡ ምህረት ስዩም የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Oct 12, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - እየተገነቡ ያሉ 6 መሸጋገሪያ ድልድዮች ከመጪው ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል
የአዲስ አበባን የትራፊክ መጨናነቅ ያቃልላሉ ተብሎ ተስፋ የተጣለባቸው ግዙፍ መሸጋገሪያ ድልድዮች በ 2.7 ቢሊዮን በር እየተገነቡ ነው ተባለ፡፡ ድልድዮቹ ስድስት ሲሆኑ ከመጪው ዓመት ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - በየዓመቱ እስከ 250 ሺህ ኢትዮጵያዊያን በህገ-ወጥ መንገድ ይሰደዳሉ ተባለ
በየዓመቱ እስከ 250 ሺህ ኢትዮጵያያን በህገ-ወጥ መንገድ ይሰደዳሉ ተባለ፡፡ በሌላ በኩል የሱዳኑን ጦርነትን ሽሽት 76 ሺህ ሰዎች ኢትዮጵያ መግበታቸው ተሰምቷል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 30, 20231 min read

ነሐሴ 5፣2015 - ለአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ብቁ መምህራን እጥረት እንዳጋጠመ ተነገረ
አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ስራ ከጀመረ በኋላ ደረጃውን የሚመጥን ብቁ መምህራን እጥረት እንዳጋጠመው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡ 4 ሺህ መምህራን ስልጠና ላይ ናቸው ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን...
Aug 11, 20231 min read