top of page


ነሐሴ 3፣2015 - የእግረኛ መንገዶች ላይ የሚፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባሮች ለአደጋ እየዳረጉ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ የእግረኛ መንገድ ግንባታ እና ጥገና ስራዎች በየጊዜው ቢከወኑም፤ በመንገዶቹ ላይ በሚፈፀም ህገ-ወጥ ተግባር ብልሽት ይገጥማቸዋል፡፡ እግረኞችንም ለትራፊክ አደጋ ያጋልጣል ተባለ፡፡ ምህረት ስዩም የሸገርን...
Aug 9, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - ወንጀል በሚፈፀሙት ላይ ተመጣጣኝ ቅጣት እየተጣለባቸው አይደለም ተባለ
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ላይ ተመጣጣኝ ቅጣት አለመጣሉ ችግሩ እንዲደጋገም አድርጎታል ተባለ፡፡ በተለይ ድርጊቱ አዲስ አበባ ላይ ይበረታል ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 7, 20231 min read


ሐምሌ 21፣2015 - ከከተማው መ/ቤቶች የእራሳቸውን ቢሮ ገንብተው የሚጠቀሙት 35 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ አገልግሎት ሰጪ መ/ቤቶች የእራሳቸውን ቢሮ ገንብተው የሚጠቀሙት 35 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ለቢሮ ኪራይ የሚወጣውን ወጪ ለማስቀረት የግንባታ ስራዎች...
Jul 28, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለ
በተለይ በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት በወር አበባቸው ወቅት ትምህርት ቤት እንደሚቀሩ ይነገራል፡፡ መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ...
Jul 26, 20231 min read


ሐምሌ 18፣2015 - አህጉር አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሳንካዎች ለመፍታት መፍትሄ ያዋጣል ተብሎ የታመነበት አህጉር አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች እና ሌሎችም ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Jul 25, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - የሚኤሶ ድሬዳዋ መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልገው 730 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተሰምቷል
የአዲስ አበባ ጅቡቲ ኮሪደር አካል የሆነውን የሚኤሶ ድሬዳዋ መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልገው 730 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ወጪ እና ገቢ ንግድ ጉሮሮ የሆነው ይህ መንገድ በብልሽት የተነሳ...
Jul 25, 20231 min read
በአዲስ አበባ ዘንድሮ 495 የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አጋጥመዋል
በአዲስ አበባ ዘንድሮ ያጋጠሙ 495 የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች በሰው እና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል ሲል የእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jul 14, 20231 min read
አሁን አሁን አነቃቂዎች በሚባሉ ግለሰቦች የሚሰጠው ሀሳብ ፣ ሀብትን ወዳንተ ሳበው ይመጣል የሚል ሆኗል
ሰርተህ ብላ የሚለውን አባባል የሚፃረር ይመስላል፡፡ አሁን አሁን አነቃቂዎች በሚባሉ ግለሰቦች የሚሰጠው ሀሳብ ፣ ሀብትን ወዳንተ ሳበው ይመጣል የሚል ሆኗል፡፡ “መልካም ተመኝ” ፣ በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ሀብት ይኖረኛል...
Jun 29, 20231 min read
እስከ 8 ሺህ በመቶ ከፍ የተደረገው የቤት ግብር ክፍያ
ጅምር ቤቶችን ጭምር የቤት ግብር እንዲከፈልባቸው የሚያስገድደው የቤት ግብር ህግ በአዲስ አበባ ስራ ላይ ውሏል፡፡ ቀድሞ ከነበረው እስከ 8 ሺህ በመቶ ከፍ የተደረገው የቤት የግብር ክፍያ የተጋነነ እና ከአቅም በላይ...
Jun 29, 20231 min read
ለመንግስታዊ አገልገሎት በመንግስት በጀት የተሰሩ ህንጻዎች እና ቤተ እምነቶች ከቤት ግብር ክፍያ ነፃ እንደሆኑ ይቀጥላሉም ተብሏል
ሰኔ 20፣2015 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ አሁን ወደ ቤት ግብር ክፍያ ስርአት ያልገቡ ህንፃዎችን ወይም *ሪል ስቴቶችን* ለይቼ እየመዘገብኩ ነው አለ። ለመንግስታዊ አገልገሎት በመንግስት በጀት የተሰሩ...
Jun 29, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- በአዲስ አበባ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ
በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል
በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል፡፡ ከእነዚህ ቤቶች መካከልም የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሆቴል ይገኝበታል፡፡ ሸገር በጉዳዩ ላይ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም፡፡ ጎዳናው የታዳጊ ልጆች መዋያ ማደሪያ ነው፡፡ የተሰሩ ስራዎች ለምን ዘላቂ መፍትሄ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው
የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው፡፡ በተለይ ንግዱ በአባሮሽ እየታገዘ ይሰራል፡፡ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች ከደንብ አስከባሪዎች ጋር እየተሯሯጡ የዕለት ጉርሳቸውን ይሰራሉ፡፡ ደንብ...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- አንበሳ እና ሸገር አውቶቡሶች በአንድ ተቋም ስር ተጠቃለሉ
አንበሳ እና ሸገር አውቶቡሶች በአንድ ተቋም ስር ተጠቃለሉ፡፡ ከእንግዲህ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ተሰኝተው ስራቸውን ያከናውናሉ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- በጫንጮ ነዳጅ የጫነ መኪና እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ዳግም በጋራዥ ላይ በተነሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል
በጫንጮ ነዳጅ የጫነ መኪና እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ዳግም በጋራዥ ላይ በተነሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 18, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ። ዘይትም በስፋት እየተሰራጨ እንደሚገኝ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሸገር ዛሬ ሠምቷል። ንጋቱ ረጋሳ...
Jan 18, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- በአዲስ አበባ የሚገኙ ከ 70 በመቶ በላይ ቤቶች ፈርሰው ዳግም መሰራት ያለባቸው ናቸው
ምጣኔ ሐብት በአዲስ አበባ የሚገኙ ከ 70 በመቶ በላይ ቤቶች ፈርሰው ዳግም መሰራት ያለባቸው ናቸው፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 18, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ከከተራ ጀምሮ ለ3 ቀናት ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተነገረ
በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ከከተራ ጀምሮ ለ3 ቀናት ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 18, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ
ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 16, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል፡፡ የተመሰረተው “የሸገር ከተማ አስተዳደርም” በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ መቀመጫውን...
Jan 14, 20231 min read