top of page
ጥር 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 13, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡ ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? ሸገር የዘርፉን ባለሙያ...
Jan 13, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- የገበያ ቅኝት- የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል
የገበያ ቅኝት የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 12, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ
በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ በቃሌ ልገኝ ያልቻልኩ የቤት እጥረት ስላጋጠመኝ ነው ብሏል፡፡...
Jan 12, 20231 min read
ታህሳስ 18፣ 2015- ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው
ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 27, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በተለያዩ ወቅቶች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገር እንዲመለሱ ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑትን በመመዝገብ ስልጠናና ብድር
በተለያዩ ወቅቶች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገር እንዲመለሱ ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑትን በመመዝገብ ስልጠናና ብድር እየሰጠ መሆኑን ሰምተናል፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም
ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም፡፡ በተደጋጋሚም የባቡር ምልልስ ይቋረጥበታል የሚል ቅሬታ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከተማዋ ላይ ከናካቴው አገልግሎት ካቆሙ ሰነባበተ፡፡...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው፡፡ ተናቦ መስራት ባለመቻሉ አንዱ የስራው ሌላው እያፈረሰው በነዋሪው ላይ ጫና እየደረሰ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ወንድሙ...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- "በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም"
በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም ሲል የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ሁኔታው የፌዴራል ሥርዓቱን መሰረታዊ መርህን ይጥሳል...
Dec 13, 20221 min read