Mar 221 min readመጋቢት 13፣2016 አዋሽ ባንክ ''አዋሽ ኢኸላስ'' በሚል በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከ26 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱን ተናገረአዋሽ ባንክ አዋሽ ኢኸላስ (lkhlas) በሚል በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እስካሁን ከ26 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱን ተናገረ፡፡ ከእነዚህ ደንበኞችም ከ16.1ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መ...