top of page


ታህሳስ 4፣ 2015የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ዛሬ የፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳን የስልጣን ቆይታ በሚወስን ጉዳይ ተሰብስቦ ይመክራል ተባለ
የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ዛሬ የፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳን የስልጣን ቆይታ በሚወስን ጉዳይ ተሰብስቦ ይመክራል ተባለ፡፡ ፕሬዝዳንቱ በፋላ ፋላ እርስታቸው ከሚገኝ በውጭ ምንዛሪ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ መዘረፉን...
Dec 13, 20221 min read


ህዳር 28፣ 2015የእስራኤሉ የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ለሊኩድ የፖለቲካ ማህበር መሪው ለቤኒያሚን ኔታንያሁ የመንግስት ማዋቀሪያ ተጨማሪ ጊዜ ሊፈቀድላቸ
ህዳር 28፣ 2015 የእስራኤሉ የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ለሊኩድ የፖለቲካ ማህበር መሪው ለቤኒያሚን ኔታንያሁ የመንግስት ማዋቀሪያ ተጨማሪ ጊዜ ሊፈቀድላቸው አይገባም አሉ፡፡ የፍትህ ሚኒስትሩ ጥያቄውን ለአገሪቱ...
Dec 7, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡
ህዳር 27፣ 2015 የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡ ሽግግሩ በአገሪቱ ምርጫ እስኪካሄድ ለ2 ዓመታት እንደሚዘልቅ...
Dec 6, 20221 min read