top of page


ህዳር 4፣2017-መንግስት ለሽያጭ ለሚያቀርባቸው 900 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግምጃቤት ሰነድ ገንዘቡን ከየት አምጥቶ ይከፍላል?
ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰጠውና ባልተመለሰለት ወደ 900 ቢሊዮን ብር የተጠጋ ብድር ምክንያት ሊፈርስ ነበር የተባለውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማትረፍ መንግስት እዳውን የሚመጥን የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ...
Nov 14, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - ምጣኔ ሐብት - የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ እና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ እና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Youtube:...
Apr 30, 20241 min read


የካቲት 25፣2016 - አዋሽ ባንክ ‘’የደንበኞች ሳምንት አከባበበር እና የዲጂታል ወር’’ መርሀ ግብሮችን አስጀመረ፡፡
የባንኩን ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የደንበኞች ሳምንትን መርሐ ግብር እና ለአንድ ወር የሚቆየውን የዲጂታል ወር መርሐ-ግብር ያስጀመሩት ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ፀሐይ ሽፈራው ናቸው፡፡ የዚህ መርሐ ግብር...
Mar 4, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - እስልምናን የተመለከቱ ቅርሶችን ዘርፉ በተገቢው እየተጠቀመባቸው አይደለም ሲሉ አስጎብኚ ድርጅቶች ተናገሩ
የቱሪስት መስህብ ከሆኑ ቅርሶች መካከል በቤተ እምነቶች ውስጥ ያሉ ቅርሶችና ሥነ ህንፃዎች ይገኙበታል፡፡ በተለይ የእስልምና እምነትን የተመለከቱ ቅርሶችን በተገቢው መጠን ዘርፉ እየተጠቀመባቸውና ገቢ እየተገኘ አይደለም...
Jan 30, 20241 min read


ጥር 2፣2016 - ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ስምምነት ተፈራረሙ
11 ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነት የተፈራረሙት ባለሀብቶች በ5 የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ተስማምተዋል።...
Jan 11, 20241 min read


ታህሳስ 24፣2016 - ምጣኔ ሐብት፡- የአየር ንብረት መዛባት፣ ግብርናውና ማክሮ ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት፡- የአየር ንብረት መዛባት፣ ግብርናውና ማክሮ ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 3, 20241 min read


ታህሳስ 23፣2016 - ቡና ባንክ የ"ይቆጥቡ ይሸለሙ" ላይ ለተሳተፉ የዕጣ አሸናፊዎች ሽልማት ሰጠ
ቡና ባንክ በ3ኛው የ"ይቆጥቡ ይሸለሙ" ፕሮግራም ላይ ለተሳተፉ የዕጣ አሸናፊ መምህራን አና የጤና ባለሞያዎች ሽልማት ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት ወ/ሮ ፈጓታዬ ደምሴ የተባሉ የባንኩ ደንበኛ የቤት አውቶሞቢል አሸናፊ...
Jan 2, 20241 min read


ህዳር 26፣2016 - አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ
አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ፡፡ የአዋሽ ባንክ የዲጂታል የብድር አቅርቦት ስረዓት አዋሽ ለሁሉም የሚል መጠሪያ እንዳለው የባንኩ ዋና ስራ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 15፣2016 - ‘’ጎህ ቤቶች ባንክ’’ በ2015 የበጀት ዓመት ያልተጣራ 6.38 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
በኢትዮጵያየመጀመሪያው የቤት ፋይናንስ አቅራቢ ሆኖ የተቋቋመው ‘’ጎህ ቤቶች ባንክ’’ በ2015 የበጀት ዓመት ያልተጣራ 6.38 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ትርፉበ2014 የበጀት ዓመት ከተገኘው ትርፍ ጋር ...
Nov 25, 20232 min read


እገዳው ኢትዮጵያን የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ
አሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችው የቀረጥና ኮታ የንግድ እድል የታገደችው ኢትዮጵያ እገዳው የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ፡፡ የሀገር ቤት የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች አሁን በአማራ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት...
Nov 1, 20231 min read


መስከረም 24፣2016 - ኢንዱስትሪዎች ከሚያስፈልጋቸው የጨው መጠን እያገኙ ያሉት ከግማሽ በታች ነው ተባለ
በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ለግብአትነት ከሚያስፈልጋቸው የጨው መጠን እያገኙ ያሉት ከግማሽ በታች ነው ተባለ። ኢትዮጵያ ያላት የጨው ክምችት ግን ለሁለት ሚሊየን ዓመታት ሊያገለግል የሚችል እንደሆነ ተነግሯል።...
Oct 5, 20231 min read


መስከረም 10፣2016 - በህገወጥነት የተሰማሩ የወርቅ አምራቾች ፈቃዳቸው ተሰርዞባቸዋል ተባለ
ከፍተኛ የወርቅ ምርት ካላቸው አካባቢዎች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛው ነው፡፡ ነገር ግን ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መጠን እየቀነሰ ሄዷል፡፡ ክልሉ ለዚህ መላ አበጅቼያለሁ፤ በዘረፉ የተሰማሩና...
Sep 21, 20231 min read


መስከረም 8፣2016 - ምጣኔ ሐብት - መመሪያና ደንብ ቀድሞው ለውይይት የማይቀርበው ለምንድነው?
ምጣኔ ሐብት:- መመሪያና ደንብ ቀድሞው ለውይይት የማይቀርበው ለምንድነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Show less
Sep 19, 20231 min read


ነሐሴ 30፣2015 - ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ ተነገረ
ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ በጥናት ማረጋገጡጥ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ እስካሁን ከ4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያላለው የወጭ ንግድ ገቢን በ7 ዓመት...
Sep 6, 20231 min read


ነሐሴ 17፣2015 - የኢትዮጵያ ባንኮችና የካፒታል ገበያው
ምጣኔ ሐብት፡- የኢትዮጵያ ባንኮችና የካፒታል ገበያው ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 23, 20231 min read


ነሐሴ 15፣2015 - ኢትዮጵያ የወጭ ንግድ የገበያ መዳረሻዎቼን አስፋለሁ እያለች ነው
በተያዘው በጀት ዓመት ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የወጭ ንግድ ገቢ ለማግኘት የወጠነችው ኢትዮጵያ የገበያ መዳረሻዎቼንም አስፋለሁ እያለች ነው፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 21, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 - የግብርናው ዘርፍ በፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው ተነግሯል
የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው መተዳደሪያው ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው የምጣኔ ሀብት አጥኚዎች ያስረዳሉ፡፡ የዘንድሮው አመት የማዳበሪያ እጥረት ደግሞ ችግሩን እንዳሳሰበው...
Aug 8, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 -የአበባ ወጪ ንግድን የተመለከቱ ረቂቅ ህጎች እየተሰናዱ ነው
የአበባ ወጪ ንግድን ለማሳደግ የሚረዳ ሁለት ረቂቅ ህጎች እየተሰናዱ መሆኑ ተሰማ፡፡ አንደኛው ረቂቅ ህግ አበባ ወደ ውጪ ሲላክ የሚታሸግበትን እቃ መስፈርት የሚወስን መሆኑ ተነግሯል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣...
Aug 4, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ምጣኔ ሐብት፦ የቀን አበልና ኢኮኖሚው
ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- የፋይናንስ አካታችነት
ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jul 31, 20231 min read


ሐምሌ 18፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- የሀገር ቤት ግዙፍ ኩባንያ ይሸጥ ሲባል ምን ተፈልጎ ነው?
ምጣኔ ሐብት፡- የሀገር ቤት ግዙፍ ኩባንያ ይሸጥ ሲባል ምን ተፈልጎ ነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Tiktok:...
Jul 25, 20231 min read