ጥር 5፣ 2015- በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል
ጥር 5፣ 2015- ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል
ጥር 5፣ 2015- በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ
ጥር 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
ጥር 3፣ 2015- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል
ጥር 4፣ 2015- የገበያ ቅኝት- የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል
ጥር 4፣ 2015- ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ
ጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ
ጥር 4፣ 2015- በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ
ጥር 4፣ 2015- የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ
ጥር 4፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሙሉ ዓመት ያገኘሁትን ትርፍ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት አግኝቻለሁ አለ።
ታህሳስ 19፣ 2015- በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ
ታህሳስ 19፣ 2015- በተለያዩ ወረርሽኞች መከሰት እንዲሁም በግጭት ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎች ለአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጉዳት ይዳረጋ
ታህሳስ 19፣ 2015በቀድሞው የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ልማት ኢንስቲትዩት ከመመሪያ ውጭ በተፈፀመ ግዥ እና በተለያዩ ግድፈቶች ከ173 ሚሊየን ብር
ታህሳስ 19፣ 2015- የግዙፍ ኩባንያዎች የምርቱ፣ የአገልግሎቱ፣ የሆቴል የቱሪዝሙና አጠቃላይ የኢኮኖሚው የጉልበት አንደበት ማስታወቂያ ነው!
ታህሳስ 19፣ 2015- የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ
ታህሳስ 19፣ 2015- የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተባለ
ታህሳስ 18፣ 2015- ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለ
ታህሳስ 18፣ 2015- ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የዱር እንስሳት አደንና ዝውውር ምክንያት የአንበሳ ዝሆንና ሌሎችም የዱር እንስሳቶቿ ቁጥር እየተመናመነ ነው