ጥር 25፣ 2015- የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ
ጥር 25፣ 2015- የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከሆቴል ባለቤቶች እና ከቱር ኦፕሬተሮች ጋር ዛሬ ይወያያል ተባለ
ጥር 25፣ 2015-የገበያ መረጃ- ሸገር የሙሽራ ልብስ ኪራይ ዋጋ ምን እንደሚመስል ተመልክቷል
ጥር 24፣ 2015- ለሐገር ኢኮኖሚ የሚቻለውን ለማዋጣት ጥረት እያደረገ እነደሆነ የኢትዮ አሜሪካ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ተናገረ
ጥር 24፣ 2015- ኢትዮጵያ ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለስንዴ ሸመታ ገበያ እንደማትወጣ ይልቁንም ለውጭ ገበያ እንደምታቀርብ መነገሩ ይታወሳል
ጥር 24፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ
ጥር 24፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- ሪልስቴት እና ኢኮኖሚ
ጥር 24፣ 2015- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ
ጥር 24፣ 2015- በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል
ጥር 24፣ 2015- ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም
ጥር 24፣ 2015- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያጋጠማትን ችግር በውይይት ብትፈታው ቤተ ክርስቲያኗም ሀገርም ትጠቀማች ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ
ጥር 23፣ 2015- ከኮቪድ ተዕፅኖ መቀነስ በኋላ ያለው የአለም የሸቀጦች ንግድ፣ የመርከብ የጭነት አገልግሎት ዋጋ መናሩ ይነገራል
ጥር 23፣ 2015- በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክ
ጥር 23፣ 2015- የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች
ጥር 23፣ 2015- የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል
ጥር 23፣ 2015- የፌዴራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ሊጠቃለል ነው
ጥር 23፣ 2015- መሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በተለይ ከመሬት በታች ስለተዘረጉ ኬብልና ሌላም ሀብቶቻቸው ዝርዝር መረጃ የላቸውም
ጥር 22፣ 2015- ኢትዮጵያ የኃይል ማግኛ አማራጭ ብላ ከያዘቻቸው መካከል ባዮጋዝ አንደኛው ነው
ጥር 22፣ 2015- አባካኝም፣ ወግም አይደሉ በሚል የምስራቅ ጎጃም ዞኑ ከሰሞኑ ለሕዝቡ መልዕክት ማስተላለፉ ይታወሳል
ጥር 22፣ 2015- የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለ
ጥር 22፣ 2015- የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው