top of page


ህዳር 9፣2017 - የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ
የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ፡፡ አየር መንገዱ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2025 የአለም አራት ኮኮብ አየር...
Nov 18, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - አለም አቀፉ የአቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አለም አቀፉ የአቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክክሩ በአቪዬሽን እና በአየር ትራንስፖርት ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት በተመለከተ የሚመክረው ጉባኤ የዘንድሮው 12ኛው ነው፡፡...
May 14, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ዙሪያ ከሁልጊዜ የበለጠ ለማሳደግ ጠንክሬ እሰራለሁ አለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ዙሪያ፣ በጥገና በስልጠና እንዲሁም በአሰራር ከሁልጊዜ የበለጠ ለማሳደግ ጠንክሬ እሰራለሁ አለ፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
May 14, 20241 min read


ጥቅምት 12፣2016- በሱዳን ጦርነት የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን በአማካይ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ለማውጣት ተገዶ እንደነበረ ተሰማ
በሱዳን በተቀሰቀሰው ጦርነት የተነሳ ሀገሪቱ የአየር ክልሏን ለበረራ ዝግ በማድረጓ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለይ ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የሚያደርገውን በረራ በኬንያ እና በዩጋንዳ ለማድረግ በመገደዱ በቀን...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የዓለም የጉዞ ሸላሚው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ መሪ አየር መንገድ የሚለውን ሥያሜም እውቅና ሰጥቷል
የዓለም የጉዞ ሸላሚ ድርጅት (ዎርልድ ትራቭል አዋርድ) በአፍሪካ ግዙፉ ለሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 4 እውቅናዎችን እንደሰጠው ተሰማ። የዓለም የጉዞ ሸላሚው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ መሪ አየር መንገድ...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 8፣2016 - ዘመን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማስተዋወቅ እና በኮሙኒኬሽን ስራዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት አሰሩ
ባንኩ እና አየር መንገዱ ዛሬ የተፈራረሙት ስምምነት በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሮለታል፡፡ ይህ ስምምነት የዘመን ባንክን መለያ(ብራንድ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ክፍ አድርጎ ለማስተዋወቅ...
Oct 19, 20231 min read