Jan 25, 20231 min readጥር 17፣ 2015- ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበርከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር፡፡ ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ላይ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፡፡...