top of page


መጋቢት 28፣2016 - ከህዳሴው ግድብ የሚመነጨው ሀይል ለተጠቃሚዎች መቼ ይደርሳል?
ግንባታው ከተጀመረ 13 ዓመት የሆነው የህዳሴው ግድብ ስራው በመጪው አመት እንደሚጠናቀቅ ተነግሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ 5150 ሜጋ ዋት ሀይል ያመነጫል ተብሏል፡፡ ባለሙያዎች ምንም እንኳን ፕሮጀክቱ ግንባታው...
Apr 6, 20241 min read


መጋቢት 11፣2016 - የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪው ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ
የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪው ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ፡፡ ግንባታው ባይጠናቀቅም በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ጀምሯል የተባለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ፤ ተጨማሪ የሀይል አመንጪ ተርባይኖች ስራ...
Mar 20, 20241 min read
ጥር 25፣ 2015- ግብፅ የህዳሴ ግድብን የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች
ኢትዮጵያ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሆነው በጨለማ ውስጥ ላለው ህዝቤ ብርሃን ይሰጣል፣ ለልማት ውጥኔም አቀላጣጣፊ ይሆናል ብላ የጀመረችውን የህዳሴውን ግድብ ግብፅ የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች፡፡ በግድቡ ዙሪያ ግብፅ...
Feb 2, 20231 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ኢትዮጵያ ያላትን እውነት ከማስረዳት ባለፈ ጉዳዩን የአፍሪካም አጀንዳ ልታደርገው ይገባል ተባለ
የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ኢትዮጵያ ያላትን እውነት ከማስረዳት ባለፈ ጉዳዩን የአፍሪካም አጀንዳ ልታደርገው ይገባል ተባለ፡፡ ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም የዲፕሎማቲክ መንገድ የኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ...
Dec 16, 20221 min read