top of page

መጋቢት 21፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ
በፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ሲተላለፍ አሜሪካ ድምፀ ተአቅቦ ማድረጓ እስራኤል ያልጠበቀችው ዱብ እዳ ሆኖባታል፤ አበሳጭቷታልም፡፡ አሜሪካ እንዲያ ማድረጉን ለምን መረጠችው? የተለያዩ ምክንያቶች...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 17፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ የሚገኘው የፍራንሲስ ስኮት ድልድይ ተደረመሰ፡፡ በፓታፔስኮ ወንዝ ላይ የተዘረጋው ትልቅ ድልድይ የተደረመሰው ምሰሶው በተላላፊ መርከብ ከተመታ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ከ20...
Mar 26, 20242 min read


የየካቲት 6፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኪርጊስታን የማዕከላዊ እስያዋ ሀገር ኪርጊስታን መንግስት አሜሪካን በውስጥ ጉዳዬ ምን ጥልቅ አደረገሽ ማለቱ ተሰማ፡፡ ሁለቱን አገሮች አላግባባ ያለው ጉዳይ በአገሪቱ ከውጭ አገር ተቋማት ጋር ግንኙነት ያላቸው...
Feb 14, 20242 min read


ጥቅምት 24፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኔፓል በኔፓል የደረሰ የመሬት ነውጥ በጥቂቱ 128 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ፡፡ ኔፓልን የመታው ርዕደ መሬት እጅግ ከባድ ነበር ተብሏል፡፡ ንቅናቄው እስከ ጎረቤት ህንድ ርዕሰ ከተማ ኒው ዴልሂ ድረስ መሰማቱን CNA...
Nov 4, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - አሜሪካ በሐማስ ታግተው ወደ ጋዛ የተወሰዱ ታጋቾችን ለማስለቀቅ የሚረዱ የልዩ ሀይል ወታደሮችን ወደዚያው ልትልክ ነው ተባለ
ከወር ገደማ በፊት የፍልስጤማውያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ በእስራኤል ላይ ድንገት ደራሽ ጥቃት ሲያደርስ ከ200 በላይ ታጋቾችን ወደ ጋዛ መውሰዱ ሲነገር ሰንብቷል፡፡ ሐማስ ይዟቸው ከሰነበቱ ታጋቾች በሰብአዊ ርህራኔ...
Nov 1, 20231 min read