top of page


ግንቦት 10፣2016 - ዳሸን ባንክ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ሽልማት አንደተሰጠው ተናገረ
ዳሸን ባንክ የዓለም ባንክ አካል ከሆነው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ሽልማት አንደተሰጠው ተናገረ፡፡ ሽልማቱ የላቀ ዓለም አቀፍ የንግድ ፋይናንስ አገልግሎት በሚሰጡ ባንኮች ዘርፍ መሆኑን ባንኩ...
May 18, 20241 min read


የካቲት 15፣2016 - አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ለዘመን ባንክ የ30 ሚሊዮን ዶላር መተማመኛ ለመስጠት ተስማማ
በዘመን ባንክ በኩል ለሚደረጉ አለም አቀፍ ንግዶች የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን(IFC) የ30 ሚሊዮን ዶላር መተማመኛ ለመስጠት ተስማማ። ስምምነቱም በዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ...
Feb 23, 20242 min read


ነሐሴ 30፣2015 -የካፒታል ገበያ ሲጀመር ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል
በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ሲጀመር ከመንግስት ባለፈ ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው በፋይናንስ እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል። በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሥር የኢትዮጵያ መዋለነዋዮች ወደ ገበያ ሲገባ...
Sep 5, 20231 min read