Aug 261 min readነሐሴ 20፣2016 - ባለፈው ሳምንት በየመን የባህር ዳርቻ በደረሰው የጀልባ መገልበጥ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈማክሰኞ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም 25 ኢትዮጵያውያን እና 2 የመናዊያንን አሳፍራ ከጅቡቲ የተነሳችው የስደተኞች ጀልባ ዱባብ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ባኒ አል ሃካም አከባቢ ተገልብጣ መስጠሟን በየመን የዓለም አቀፉ...
Feb 151 min readየካቲት 7፣2016 - ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ የፍልሰተኞች ካርታ የምስራቅ መተላለፊ ተብላ ትጠራለችኢትዮጵያ በአለም አቀፍ የፍልሰተኞች ካርታ የምስራቅ መተላለፊ ተብላ ትጠራለች፡፡ አለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ውስጥ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከቀዳሚ መተላለፊያዎች ውስጥ ነች ይላል፡፡...
Dec 15, 20221 min readታህሳስ 6፣ 2015- በቻድ በረሃ ውስጥ የ27 ስደተኞች አፅም ተገኘበቻድ በረሃ ውስጥ የ27 ስደተኞች አፅም ተገኘ፡፡ የስደተኞቹ አፅም የተገኘው በአንድ ፒክ አፕ መኪና ላይ እንደሆነ አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ባለስልጣናት መናገራቸውን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ አፅማቸው...